ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(6 votes)
“ሉሲ እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች” የሚለው መፅሀፍ ላይ የሚከተለው ታሪክ ይገኛል፡፡በድሮ ዘመን በጣም ደስተኛ የሆነ ሰው ከሚወዳት ሚስቱና ከአራት ወንዶች ልጆቹ ጋር ይኖር ነበር። የአንጋፋው ልጅ ስም ጥልቅ ዓይን ይባላል፡፡ ሁለተኛው ደግሞ ቆቁ ተባለ፡፡ ሶስተኛው ልጅ ጡንቸኛው የሚል ስም ተሰጠው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
(ሬሣ ብምንታይ ከበደ? ሃሳቡ ኣብ ልዕሊ ሳብ ኣውዲቑ) አንድ የታወቀ ተረት እንዲህ ይላል፡፡ አንድ ድንቅዬ ወጣት የሰራዊት አባል የሆነ ገበሬ፤ ባህር ማዶ ተሰዶ ሳለ፤ አንድ ደብዳቤ ከሚስቱ ተልኮለት ኖሮ ይደርሰዋል፡፡ ሚስትየውን ያስጨነቃት ነገር አለ!! ግቢያቸው ውስጥ ድንች ለመትከል ፈልጋ ኖሮ፤…
Rate this item
(5 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልጅ ገመድ ዝላይ ከሚዘሉ ልጆች ጋር ሊጫወት ከቤቱ ይወጣል፡፡ አባቱ ከፎቅ ሆኖ የስተውለዋል፡፡ አባትየው የሚያየውን ለማመን አልቻለም፡፡ ልጁ ገመዱን የሚያዞሩትን ልጆች፤ “እኔንም ገመድ ዝላይ አጫውቱኝ?” ሲል ጠየቃቸው፡፡ “እሺ ዝለል” አሉት፡፡ ልጁ መዝለል ጀመረ፡፡ ልጆቹም ገመዱን ማዞር…
Rate this item
(10 votes)
“ዳኞች አጥፊን ባህር ውስጥ ይጥሉታል፡፡ ከሰመጠ ንፁሕ ነው ይሉታል፡፡ ካልሰመጠ ጠንቋይ ነው ብለው ይቀጠቅጡታል፡፡” - የግብፅ ፍርድአንድ የጥንት የኢትዮጵያ ጀግና ወደ ጦር ሜዳ ሊሄዱ እየተዘጋጁ ሳሉ፤ ሠፈር - ጐረቤቱ መጥቶ የበኩሉን የስንብት፣ የድጋፍና የማበረታታት መንፈስ ያላብሳቸዋል፡፡ “እርሶ የገቡበት ጦርነት መቼም…
Rate this item
(10 votes)
በዓለም ላይ በተደጋጋሚ ዝናን አትርፈው ተጠቃሽ ከሆኑት ተረቶች መካከል የሚከተለው ይገኝበታል። ደራሲ ገብረክርስቶስ ኃይለሥላሴ በፃፉት “የሉሲ ከዋክብትና ሌሎችም” በተሰኘው የውርስ ትርጉም የልጆች መልካም ሥነ - ምግባር መጽሐፍ፤ ያገኘነውን ለዛሬ ባጭሩ አቅርበነዋል። በድሮ ጊዜ በአራዊትና በወፎች መካከል ጦርነት ተደርጐ ነበር። የሌት…
Rate this item
(7 votes)
አንድ የኦሮሞ ተረት እንዲህ ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ወደ ዘመቻ ይሄድ ኖሮ ቤተሰቡንና ቤት ንብረቱን ሁሉ ለጎረቤቱ አደራ ብሎ፤ ቀዬውን ተሰናብቶ ወደ ጦር ሜዳ ሄደ፡፡ ጦርነቱ ከሁለት ዓመት በላይ ፈጀ፡፡ ብዙ ሰው ከወዲህ ወገን ሞተ፡፡ ከጠላትም በኩል እንደዚሁ…