ርዕሰ አንቀፅ
አንድ በጣም ጥንቁቅና የንሥር ዐይን አለው የሚባል የጉምሩክ የኬላ ተቆጣጣሪ፣ ኬላ ተሻግሮ የሚመጣ አንድ ከባድ መኪና ያያል፡፡ ሹፌሩን ተጠራጠረው፡፡ ስለዚህ እንዲወርድ ትዕዛዝ ሰጠው፡፡ ሹፌሩ ወረደ፡፡ ኬላ ተቆጣጣሪው ሹፌሩን ፈተሸ፡፡ ከዚያ መኪናውን መበርበር ጀመረ፡፡ ወንበሩን አንስቶ ስሩን አየ፡፡ ኪሶቹን ፈተሸ፡፡ የጎማ…
Read 885 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በአይሁዳውያን የሚነገር የአንድ ብልጥ አይሁድ አፈታሪክ እንዲህ ይላል። አንድ ጊዜ አንድ ህጻን ልጅ በአንድ አይሁዳውያን መንደር ሞቶ ይገኛል። የመንደሩ አይሁዳውያን ተጠሪ የግድያ ተጠርጣሪ ይሆንና ፍርድ ቤት ይቀርባል። ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘም እንዲቃጠል ይወሰናል። ዳኛው አይሁዳውያንን አይወዱም። ስለዚህ በአደባባይ እንዲህ አሉ፤ ወደሰማይ…
Read 1102 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 30 December 2023 19:51
“ብትር ፈርተን ነው እንጂ፤ የእናቶቻችንን መዋያማ እናውቀዋለን”፤ አለች ጥጃ
Written by Administrator
በአንድ አፈ-ታሪክ ውስጥ የሚገኝ የስድስት ሰዎችና የአንድ ትእቢተኛ ንጉሥ ታሪክ አለ፡፡ እንዲህ የሚል፡፡ አንድ መልካም እውቀት ያለው፣ አገሩን ከልቡ የሚወድና በሰራዊቱ ውስጥ በጀግንነት ያገለገለ ጎበዝና ብልህ ወታደር ጦርነቴ እንዳበቃ ለመጓጓዣ ያህል ብቻ ፍራንክ ሰጥቶ፤ ትእቢተኛው ንጉሥ ያባርረዋል፡፡ወታደሩ በጣም አዝኖ “ንጉሱ…
Read 1336 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ሩሲያ የሆነው ኢትዮጵያ ይደገማል። ወይም ሌላ አገር እንደ አዲስ ይከሰታል። ወጉ ግን ለሁሉ ይተርፋል። ሩሲያውያኑ ሲቀልዱ ይሆን አምርረው ባይታወቅም እንዲህ ይላሉ።አትክልተኛው ሰውዬ የመስሪያ ቤቱን አትክልት በየጊዜው አላጠጣህም ተብሎ በድክመት ተገምግሞ በማስጠንቀቂያ ታልፏል። በልቡ “ይቺን ስህተት ሁለተኛ አልደግማትም” ሲል በጓዶቹ ስም…
Read 968 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንበሳና ሦስት አሽከሮቹ አነር፣ ተኩላና ቁራ አብረው ይኖሩ ነበር፡፡ አንድ ቀን ምግብ ፍለጋ በመዘዋወር ላይ ሳሉ አንድ ግመል አገኙ፡፡ ግመል ከዚያ ቀደም አይተው አያውቁ ስለነበር፣ ይሄ ምን ይሆን? ሲሉ እርስ በርስ ተጠያየቁ፡፡ ግር ስላላቸው አነር ጠጋ ብሎ ጠየቀው፡፡ ግመል መሆኑን…
Read 974 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በቻይናዎች ዘንድ የሚታወቅ አንድ ተረት አለ፡፡ አንድ ብልጥ ብርቱካን - አዟሪ አመቱን ሙሉ ያጠራቀመውን ብርቱካን ባወጣ ሰዓት ሰው ሁሉ እንደጉድ እየተሻማ በእጥፍ ዋጋ ይገዛዋል፡፡ ብርቱካን ለመግዛት የሚሻማውን ሰው ያስተዋለ፤ አንድ፤ የከተማውን ሀብት ዘርፈዋል በመባል የሚታሙ ትልቅ ሰው፤ ወደ ብርትኳን -…
Read 1058 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ