ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(13 votes)
 አንዳንድ ተረት ሲደገም የበለጠ ይገባል፡፡ ምናልባት ልቡናችን ሁሌም እኩል ክፍት ስለማይሆን ሊሆን ይችላል፡፡ አንድም የበለጠ ወቅታዊ ሁኔታ አግኝቶ ሊሆን ይችላል፡፡ በሌላ አጣዳፊ ጉዳይ አዕምሮአችን ሲወጠር ጠንከርና በሰል ያለውን ጉዳይ ምን ተደጋግሞ ቢነገረን የማንሰማበት ጊዜ አለ፡፡ ውሎ አድሮ ሁኔታው ሲሻሻል ፍንትው…
Rate this item
(17 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በደጋማው አካባቢ የሚኖሩ ሁለት አርሶ አደሮች ነበሩ፡፡ የሚኖሩት በሳር ቤት ውስጥ ነበረ፡፡ ብዙ እርሻ ለብዙ ዓመታት አካሂደዋል፡፡ ነገር ግን ኑሯቸው ፈቀቅ አላለም፡፡ ሁሌ ከእጅ ወደ አፍ ነው፡፡ አንድ ቀን ግን አንድ የተለየ ሁኔታ በመንደሩ ታየ፡፡ ሰው ሁሉ…
Rate this item
(16 votes)
አንዳንድ ጨዋታ የዕውነት ያህል አሳማኝ ነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን በተባበሩት መንግሥታት ጉባዔ ላይ ከፍተኛ ጭቅጭቅ ይነሳል፡፡ በኃይል ጭቅጭቁን ያካረሩት አራት አገሮች ናቸው፡- 1ኛ/ እንግሊዝ2ኛ/ ፈረንሣይ 3ኛ/ እሥራኤል 4ኛ/ ሩማኒያ እንዲያ በኃይል ያጨቃጨቃቸው አጀንዳ፤ “አዳምና ሔዋን የየት አገር ሰዎች ናቸው?” የሚለው…
Rate this item
(13 votes)
አንዳንድ ተረት ተደጋግሞ ይነገራል፡፡ ነገር ግን ወይ ስለማይገባ፣ አሊያም ቸል ስለሚባል እንደገና መደገሙ ግዴታ ይሆናል፡፡ የዛሬውም ከዓመታት በፊት ያልነው ነው፡፡ (አንድ የፈረንጅ ጸሐፊ “As no one listens we should say it again…” ይላል፡፡ የሚሰማ ስለሌለ እንደገና መናገር አለብን፤ ማለቱ ነው።)እኛም…
Rate this item
(12 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አባት የመሞቻው ቀን በመቃረቡ የንብረቱን ውርስ ለልጆቹ ለመስጠት፤ ሦስቱን ልጆቹን ወደ አልጋው ጠራቸው፡፡ ከዚያም፤ ‹‹ከእናንተ መካከል በጣም ብስልና ብልህ ለሆነው ልጅ ርስቴን፣ ሀብቴንና ንብረቴን ላወርስ እፈልጋለሁ፡፡ እጅግ ብልሁን ልጅ የምለየው፤ ለምጠይቀው ጥያቄ የተሻለውን መልስ ለሚመልስልኝ ነው፡፡…
Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ በዓል ቀን፣ ባልና ሚስት አንድ እንግዳ ይመጣባቸዋል፡፡ የከበደ እንግዳ! ዶሮ ወጥ ተሰርቷል፡፡ በግ ታርዷል፡፡ ቤቱ በዓል በዓል ይሸታል፡፡ ስኒ ረከቦቱ ላይ ተደርድሯል፡፡ እጣኑ ቦለል ቦለል ይላል፡፡ እንግዳውና ቤተሰቡ ግብዣውን ለመብላት አኮብኩበዋል፡፡ ራቱ ተጀመረ፡፡ በመካከል “እ!እ!እ!” የሚል…