ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አራት ልጆች የነበሯቸው አንድ አባት የመሞቻቸው ጊዜ መቃረቡ ሲታወቃቸው፣ ልጆቻቸውን ጠርተው፤“ልጆቼ፤ እንግዲህ ሰው ሆኖ፣ መሞት አይቀርምና ያለኝን ሀብትና ንብረት ልናዘዝላችሁ። ለትልቁ ልጄ እዚህ ከተማ ማህል ያለውን ትልቁን ቤት አውርሼሃለሁ!ለመካከለኛው ልጄ፤ ገጠር ያለኝን ቤትና የእርሻ ቦታ ሰጥቼሃለሁ። ለሶስተኛዋ…
Rate this item
(1 Vote)
ከኢራቅ ተረቶች አንዱ የሚከተለውን ይመስላል፡-ከዕለታት አንድ ንጉሥ፣ በግዛቱ ዋና ከተማ ሳይታወቅ፣ በግዛቱ እየተዘዋወረ፣ ህዝቡ ምን እንደሚያወራ ለማዳመጥ እየሞከረ ነበር፡፡ በአንድ መስኮት አጠገብ እያለፈ ሳለ ሶስት ሴቶች ሲያወሩ ሰማ፡፡ አንደኛዋ - "ንጉሡን ለማግባት ብችል ግዛቱን ሁሉ ሊሸፍን የሚችል ምንጣፍ ወይም ስጋጃ…
Rate this item
(4 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ቄስ ምዕመናኑን ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ሲያስተምሩ፤“ምዕመናን ሆይ!ዓለም ሰፊ ነው። መልክ ረጋፊ ነው። ዛሬ ያለን ሀብት፣ ንብረት፣ ነገ ከእኛ ጋር የለም። እኛ ዛሬ አለን እንላለን እንጂ ነገ ከነገ ወዲያ ሁላችንም የለንም። ወደ ማይቀረው ቤታችን እንሄዳለን። ስለዚህ ያንን ቤታችንን…
Rate this item
(3 votes)
 ከዕለታት አንድ የቅዳሜ ሹር ለት፣ ቤተ ክርስቲያን የ“ፈስኩ” ደውል ከተደወለ በኋላ፣ የአንድ ቤተ-ሰብ መላው አባላት እቤት ተሰብስበዋል፡፡ የመጀመሪያው ወንድ ልጅና የመጨረሻ ትንሿ ሴት ልጅ፣ ቤተ ክርስቲያን ድረስ ሄደው እናትና አባታቸውን ይዘው ነው የመጡት። መካከለኛውና ሞገደኛው ወንድ ልጅ ግን ቤት ተኝቶ…
Rate this item
(3 votes)
አንዳንድ እውነት ሲያረጅ ተረት ይመስላል፡፡“የዛሬ ዐርባ ዓመት ገደማ የበርበሬ አሻጥር ፈፅመዋል በሚል ነጋዴዎች ተገድለዋል! ወይም እንደ ጊዜው አባባል አብዮታዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል!” ከዚያ ቀጥሎ ደግሞ ሲሚንቶ ጤፍ ውስጥ ቀላቅለው የሸጡ አሻጥረኛ ነጋዴዎች ታሰሩ ተባለ፡፡ ውሎ አደረና ለግንባታ የሚያገለግል ሲሚንቶ ካገር ጠፋ…
Rate this item
(4 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በሸዋም፤ በጎጃምም፤ በጎንደርም፤ በትግራይም የታወቀ ሊቅ አዋቂ ነው የተባለ ባለቅኔ፣ ዙፋን ችሎት ተከሶ ይቀርባል።ከሳሹ ሰው ደግሞ ምንም እውቀት የሌለው፤ አዋቂ እያሳደደ በነገር የሚወጋ፣ ሆኖም ሹማምንቱ ሁሉ የሚፈሩት ሰው ነበር። ነገር- መጎንጎን ይችልበታል የሚባል ሰው ሥለሆነ ነው…
Page 10 of 71