Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(5 votes)
በኢትዮጵያ በ1920ዎቹ የነበረው ታሪክ ዛሬ ሲያስቡት ተረት ይመስላል፡፡ የኢትዮጵያ የጦር-ባላባቶች፤ ሰው ኃይለሥላሴ የሚባል (ራስ ተፈሪም የሚባል ስም አለው) አንድ ወጣት በአሰርታት ዓመታት ውስጥ መሪ ሊሆን ማኮብኮቡን ሰሙ፡፡ ይሄ ጭምት መሳይ ዝምተኛ ሰው አገሪቱን የመቆጣጠር አቅም እንደሚኖረው ሊገባቸው አልቻለም፡፡ ሆኖም በ1927…
Rate this item
(9 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ተፈላሳፊ ሰው ታርኖፖል የሚባል ቦታ ይኖር ነበር፤ ይላል አንድ የአይሁዶች ተረት፡፡ ይህ ፈላስፋ እያነበበና እየተመራመረ ሳለ የሰፈር ወጣቶች መጥተው “ምክር ስጠን፣ አስተምረን፣ አንድ ታሪክ ንገረን” እያሉ አስቸገሩት፡፡ ፈላስፋውም “ለምን አንድ የውሸት ተንኮል ፈጥሬ አላባርራቸውም?” ሲል ያስብና፤…
Rate this item
(4 votes)
ከአገራችን ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡፡ አንድ ቁራ የሚበላው አጥቶ ከቦታ ቦታ ይዘዋወራል፡፡ አየር ላይ ሲንከራተት አንድ አሞራ ያጋጥመዋል፡፡ አሞራ፤ “አያ ቁራ ወዴት እየሄድክ ነው?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡ ቁራም፤ “የምበላው ነገር ባገኝ ብዬ ብዙ ዞርኩኝ፤ ግን እስካሁን አላገኘሁም” ሲል ይመልሳል፡፡ አሞራ፤ “እዚያ…
Rate this item
(7 votes)
ሺጉሜን የተባለው የጃፓን ንጉሥ ቻ-ኖ-ዩ የተባለው የሻይ ስነስርዓት በጣም ደስ ይለው ነበር፡፡ በችሎቱ ላይ ዳኛ ሆኖ ሲቀመጥ እንኳ ሻዩን እያደቀቀ ይፈጭ ነበር ይባላል፡፡ ምክንያቱ የሚከተለው ነው፡- ከዕለታት አንድ ቀን የሻይ ነጋዴ የነበረ ወዳጁን “ህዝቡ ስለ እኔ ምን ያስባል?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡…
Rate this item
(6 votes)
አንድ የአገራችን ገጣሚ ስለ አይጥ፣ ስለድመት፣ ስለውሻና ስለሰው የፃፈው ግጥም ጭብጡ በስድ ንባብ ቢታሰብ የሚከተለውን ተረት ይመስላል፡፡ አንዲት አይጥ ከዕለታት አንድ ቀን “ድመት” የሚል ግጥም ትጽፋለች አሉ፡፡ የግጥሙ ይዘት “ድመት ባይርባት ኖሮ እኔን አሳዳ አትበላኝም ነበር” የሚል ነው፡፡ አይጥ የፃፈችውን…
Saturday, 12 January 2013 09:35

“ከሳቅህ ዓለም አብሮህ ይስቃል፡፡

Written by
Rate this item
(4 votes)
ከአንኮራፋህ ብቻህን ትተኛለህ!” - ኖዌል ካዋርድየሀገራችን ደራሲና ተርጓሚ የሆነ ፀሐፊ በቅርቡ የስኮትላንዳውያንን ባህሪ አስመልክቶ ባሳተመው ቁም ነገር - አዘል የቀልድ መጽሐፍ የሚከተለው ይገኝበታል ስኮትላንዳዊው በጣም ተቸግሯል፡፡ የንግድ ሥራው ተሰነካክሎ ከፍተኛ የፋይናንስ ቀውስ ውስጥ ነበር፡በቀቢፀ - ተስፋ ተውጦ ፈጣሪውን፣ “እባክህን እርዳኝ፤…