ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(2 votes)
ሁለት ታሪኮች አሉ፡፡ ተመሳሳይም የሚለያዩም፡፡ አንደኛው የቡልጋሪያውያን ጋቭሮቮዎች ታሪክ ነው፡፡ ሁለተኛው የኢትዮጵያውያን ታሪክ ነው፡፡የቡልጋሪያው ታሪክ እንዲህ ነው፣ በስግብብነታቸው ይታወቃሉ ከሚባሉት ጋቭሮቮዎች አንደኛው ብዙ ብርቱካን ይዞ እየበላ ወደ ሰፈሩ ይመጣል፡፡ የመንደር ጓደኞቹም ዘመዶቹም ብርቱካን መብላቱን አይተዋል፡፡ ከነሱም መካከል ብርቱካን ያላቸው አሉ፡፡…
Rate this item
(6 votes)
የአንድ ቅኔ ት/ቤት ተማሪዎች ቅኔ የሚዘርፉበት ዕለት ነው፡፡ ከየደብሩ፣ ከየቅኔ ት/ቤቱ ሁሉ አንቱ የተባሉ ሊቆች ተጠርተው መጥተዋል፡፡ ተማሪዎች ምን ያህል እንደተማሩና እንደረቀቁ ለማዳመጥና ለመመዘን፣ እግረ-መንገዳቸውንም የእነሱ ዘመነኛ የሆኑት የቅኔ መምህር ምን ያህል እንዳስተማሩ በማየት ከራሳቸው ጋር ሊያነፃፅሩ ነው፡፡ በተማሪዎቹ መካከል…
Rate this item
(4 votes)
በአይሁድ አፈ-ታሪክ አንድ ተረት አለ፡፡እየተሳሰቡ አብረው የሚኖሩ አራት እንስሳት ነበሩ፡፡ እነሱም አንዲት ብልህ የጥንቸል ግልገል፤ ተኩላ፤ ዝንጀሮና የዱር ድመት ናቸው፡፡ ጥንቸሏ ገና ግልገል ትሁን እንጂ ብስል በመሆኗ ትክክለኛ አኗኗር ማለት ምን እንደሆነ ሁሌ ታስረዳቸው ነበር፡፡ አንድ ቀን ጥንቸሏ፤ “ነገ የፆም…
Rate this item
(3 votes)
 በጥንት ዘመን እድሜውን በሙሉ በመድከምና በመልፋት ሃብት ያፈራ ባለፀጋ ሁለት ልጆች ወልዶ በአንድ አገር ይኖር ነበር። ልጆቹም አንዱ ብርቱና ጎበዝ ሲሆን፣ ሌላው ግን ሰነፍና ደካማ ነበር። ባለፀጋው ወደ ሽምግልና ዕድሜው ሲደርስ ልጆቹን አስጠራና መመካከር ያዙ።“ልጆቼ እንደምታዩኝ እርጅና እየተጫጫነኝ ነው። እግዚአብሔር…
Rate this item
(2 votes)
ሰባት ወንድ ልጆች የነበሯቸው አንድ ባለፀጋ ነበሩ፡፡ ከሰባቱ ልጆች ትልቅዬው ነበር ብልህ፡፡ ለሰባቱም መሬት ገዝተው ሰጥተዋቸዋል፡፡ ከዚህ በተረፈ ግን የጨመሩላቸው ነገር የለም፡፡ ይልቁንም በየጊዜው ግብር እያስገበሩ የሩቅም የቅርብም ዘመድ- አዝማድና ጎረቤቱን ሁሉ እየጠሩ ፈንጠዝያ ያደርጉ ነበር፡፡ የቅርብ ወዳጆቻቸው፤ “ተው አይሆንም፤…
Rate this item
(4 votes)
 ከእለታት አንድ ቀን፤ በአንድ የተንጣለለ መስክ ላይ አንዲት በግ ከነግልገሏ ሳር በመጋጥ ላይ ሳሉ፤ አንድ ግዙፍ ንስር-አሞራ በሰማይ እያንዣበበ፣ በተራበና በጎመዠ ስሜት፣ ከአሁን አሁን ወርጄ ልብላ እያለ ግዳይ-ሊጥል ያስብ ጀመር፡፡ ጅው ብሎ በመውረድ ሊውጥ-ሊሰለቅጥ በሚልባት የመጨረሻ ቅፅበት ላይ፤ ድንገት አንድ…
Page 4 of 71