ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሽማግሌ ከልጃቸው ጋር መንገድ ሲሄዱ ብዙ አውሬዎች ካሉበት ጫካ ይደርሳሉ፡፡ ሽማግሌው በጣም ደንግጠው በአቅራቢያው ከምትገኝ ትንሽ ጐጆ ልጃቸውን ይዘው ይገቡና ይደበቃሉ፡፡ አውሬዎቹ ድምፃቸው ይሰማል፡፡ ልጅ - “አባዬ፤ ይሄ ጅብ ነው” ይላል፡፡ አባት - “ምንም ይሁን ልጄ…
Rate this item
(4 votes)
(በቁም ያልረዳ ዘመድ ሲሞቱ አርባ ይደግሳል) ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት ሰዎች አንድ ጫካ እያቋረጡ ሳሉ፣ አንዲት የወፍ ጫጩት ከዛፍ ላይ ጎጆዋ ወድቃ መሬት ላይ ያገኙዋታል፡፡ አንደኛው - “ቤቴ ወስጄ እንደ ዶሮ ጫጩት አሳድጋታለሁ” አለ፡፡ ሁለተኛው - “ለጥናትና ምርምር ትጠቅማለች፡፡ ወደ…
Saturday, 18 April 2020 15:05

"ወርቁ ቢጠፋ ሚዛኑ አይጥፋ"

Written by
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ የቅዳሜ ሹር ዕለት ሌሊት፣ ቤተሰብ በሙሉ የሌሊት መፈሰኪያውን ዶሮ አቁላልቶ፣ ትርክክ ባለ ፍም ከሰል ላይ ጥዶ፣ የመፈሰኪያውን ሰዓት ይጠባበቃል፡፡ አባት ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄደዋል፡፡ የቤተ ክርስቲያኑ ስነ ሥርዓት አብቅቶ ሰው ሁሉ ወደየ ቤቱ ይመጣል፡፡ የመፈሰኪያውን ሰዓት ለማብሰር…
Rate this item
(10 votes)
 ሻም/አፈወርቅ ዮሐንስአንድ ንጉሥ ሶስት ልጆች አሉት፡፡ ከጊዜ በኋላ ዕድሜው እየገፋ መጣና መንግሥቱን ለማንኛው ልጁ እንደሚያወርስ ሲያሳስበው ቆይቶ፣ በመጨረሻ አንድ ዘዴ ይመጣለታል፡፡ ይኸውም፡-ሦስቱንም ልጆቹን ይጠራና፤“ልጆቼ፤ እንደምታዩት ዕድሜዬእየገፋ፤ የመገነዣ ክር እየተራሰ፣ መቃብሬ እየተማሰ ነው፡፡ ሰፊ ግዛት፣ ሀብትና መንግሥት አለኝ፡፡ ይህንን ለአንዳችሁ ለማውረስ…
Rate this item
(1 Vote)

ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ባል ሚስቱ ድርስ እርጉዝ ሆና ሳለ፣ በየማታው ይጨቀጭቃት ነበር፡፡ ሚስት - አንተ ሰውዬ ለምን ቃልህን አታከብርም? ትላለች፡፡ ባል - የምን ቃል? ሚስት - ጭራሽ የገባኸውንም ቃል ረስተኸዋል? ባል - አልረሳሁትም፡፡ ሚስት - ታዲያ ምነው ዕቃውን አላመጣህም?…