ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(3 votes)
አንድ የቻይና ተረት አለ።አንዲት ዝይ (Goose) ሣር ቅጠል ባለበት ቦታ ስትለቃቅም አንድ ፈረስ ከጎኗ ሲግጥ ትመለከታለች። ወደሱ ጠጋ ብላ ኩራት ባለበት ቅላጼ፡- “እንደምታውቀው እኔ በጣም የተከበርኩና ፍጹም የሆንኩ የዶሮና የወፍ ዘር ነኝ። ያንተ ችሎታ አንድ ብቻ ነው። እኔን ግን እስቲ…
Rate this item
(7 votes)
የሚከተለው ትርክት የአረቦች ተረት ነው። ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ንጉስ፣ ሶስት በእስር ላይ ያሉ ፈላስፎቻቸውን አስጠርተው፤ “መልካም ሃሳብ ያለው ፈላስፋ ሽልማቱ መፈታት ነው፤ እስኪ ተአምር ነው የምትሉትን ሃሳብ ንገሩኝ፤ ታላቅ ተዓምር የነገረኝን ሰው እሸልመዋለሁ” አሉ። አንደኛው ፈላስፋ፡- “ይሄን ፈረስዎን ሌጣውን…
Rate this item
(5 votes)
 ከእለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት ተሰብስበው ድግስ ለመደገስ ያስቡና የድግሱን እቃ ግዥ የሚያሳኩ እጩዎችን ለመምረጥ ይወያያሉ። በመጀመሪያ በአያ አንበሶ ጥያቄ ሰጎን ስሟ ተጠቀሰ። እመት ጦጢት ሃሳብ ሰጠች፡-“ሰጎን ለሩጫና ለሽቅድምድም ትመቻለች፤ ነገር ግን የእቃ ግዥነት ልምድ የላትም፤ ስለዚህ ሌላ ተመራጭ እንጠቁም”…
Rate this item
(2 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን ፣ አንድ በተማሪዎች ሥራ ሙሉ በሙሉ የማይረካ መምህር ነበር።መምህሩ ስለ ድራማ አሠራር (Drama craft) ጥበብ የሚያስተምር ነው!አንደኛውን፡-“እስቲ ዐይነ-ስውር ሆነህ ስራ!” ይለዋል። ተማሪውም በእንቅስቃሴ ዐይነ-ስውር ሆኖ ይተውናል። መምህሩም፣ “ትንሽ ይቀርሃል። ግን ጥሩ ሙከራ ነው!” ይለዋል።ለሚቀጥለው ተማሪ፡-“እስቲ ሆዱን የቆረጠው…
Rate this item
(5 votes)
የሚከተለው ታሪክ እውነተኛ ታሪክ ነው። ሆኖም እኛ እንደ ተረት እንጠቀምበታለን። ስምም የማንጠቅሰው ለዚህ ስንል ነው።ከዕለታት አንድ ቀን በሀገራችን ላይ የአብዮት ንፋስ እየበረታ መጣ። የመንግስት አጋር ነን ብለው ከአውሮፓ የመጡ ሰዎች ነበሩ።ሰዎቹ አገር ውስጥ ያሉ ወዳጆች ነበሯቸው! ስለዚህ ወዳጆች በኢትዮጵያውያን ጓደኞቻቸው…
Rate this item
(2 votes)
አንድ ንጉሥ ወደፊት ለልጆቹ ምን ማውረስ እንዳለበት ሲጨነቅ ሲጠበብ ቆይቶ፤ አንድ ቀን አንድ የፍተሻ ፈተና ለልጆቹ ሊሰጥ ይወስንና ልጆቹን ያስጠራቸዋል፡፡ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ይጠይቃቸዋል:-“ልጆቼ! መቼም ‘ዞሮ ዞሮ ከቤት፣ ኖሮ ኖሮ ከመሬት’ የሚቀር የለም፡፡ እኔም እድሜዬ እየገፋ፣ መቃብሬ እየተማሰ፣ መገነዣ ክሬ እየተራሰ…