ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(7 votes)
አንድ የኦሮሞ ተረት እንዲህ ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ወደ ዘመቻ ይሄድ ኖሮ ቤተሰቡንና ቤት ንብረቱን ሁሉ ለጎረቤቱ አደራ ብሎ፤ ቀዬውን ተሰናብቶ ወደ ጦር ሜዳ ሄደ፡፡ ጦርነቱ ከሁለት ዓመት በላይ ፈጀ፡፡ ብዙ ሰው ከወዲህ ወገን ሞተ፡፡ ከጠላትም በኩል እንደዚሁ…
Saturday, 10 May 2014 12:13

የወቅቱ ጥቅስ

Written by
Rate this item
(24 votes)
የፖለቲካ መፈክሩ፤ “የእኛ ተግባር መማር መማር መማር” የሚለው የሌኒን መርህ ነበር፡፡ አንዲት ልጅ የክፍል ፈተና እያለባት “ፎርፋ” የትም ስትዋልግ ትውላለች፡፡ አባት ይሄንን ጉድ ሰሙና አስጠሩዋት፡- “አንቺ፤ ለምንድነው ከክፍል የቀረሺው? ሌላው ቀርቶ ትምህርት ቤታችሁ ላይ የተለጠፈውን “የእኛ ተግባር መማር መማር መማር”…
Rate this item
(3 votes)
ሰውየው ወደ አደን ሊወጣ እየተዘገጃጀ ነው፡፡ መሣሪያ ሲያዘጋጅ፣ ጥይት ሲቆጥር ጥሩሩን (የውጊያ ልብሱን) ሲያጠልቅ፤ ዝናሩን ሲታጠቅ፤ ከአፋፍ ሆኖ የሚያስተውለው ጎረቤቱ፤ “ምን ጉድ መጣ? መጠየቅ አለብኝ ብሎ ወደ ቁልቁል ወረደ፡፡ታጣቂው ሲወጣ ጎረቤቱ አገኘው፡፡ “እንዴት አደርክ ወዳጄ!” አለ አዳኙ ሞቅ አድርጎ፡፡“ደህና እግዚሃር…
Saturday, 03 May 2014 12:27

የወቅቱ መልዕክት

Written by
Rate this item
(8 votes)
አልገልህምን ምን አመጣው?አሳዳጅና ተሳዳጅ እየተሯሯጡ ነው፡፡ ተሳዳጅ በመሳደድ ስጋትም፣ በደመነብስም አንድ ረዥም ዛፍ ላይ ይወጣል፡፡ አሳዳጅ በእጁ ጦር ይዟልና ዛፉ ላይ መውጣት አልቻለም፡፡ ስለዚህ፤ “ና ውረድ፤ አልገልህም!” አለው፡፡ ዛፍ ላይ ያለው ተሳዳጅ፤“ወዳጄ! ዝም ብለህ ና ውረድ አትለኝም ወይ? አልገልህምን ምን…
Rate this item
(9 votes)
“መሣሣት የሰው ነው፡፡ ይቅር ማለት ግን የመለኮት!”(to err is human, to forgive is divine) ሁለት ሰዎች ከሩቅ አንድ የአውሬ ቅርፅ ያያሉ፡፡ አንደኛው፤ “ያ የምናየው እኮ ጅብ ነው” አለ፡፡ ሁለተኛው “ያ የምናየው እኮ አሞራ ነው” አለ፡፡ አንደኛው፤ “እንወራረድ?”ሁለተኛው፤ “በፈለከው እንወራረድ!”አንደኛው፤ “እኔ…
Rate this item
(15 votes)
አንዳንድ በጣም ቀላል ተረት ሲቆይ እጅግ ትልቅ ታሪክ ይመስላል። ከዕለታት አንድ ቀን የትልቅ አገርና የትንሽ አገር ሁለት ሰዎች ይገናኛሉ። ከዚያም አንድ የዓመት በዓል ዕንቁላል ሰብሮ አስኳሉን ለማውጣት በየት በኩል ቢሰበር ይሻላል የሚል ጥያቄ ያነሳሉ። ከትንሽ አገር የመጡት አዛውንት፤ “ዕንቁላሉን ከጎን…