ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ መንገደኛ በፈረስ እየገሠገሠ ሳለ፣ አንድ ምስኪን አንድ እግሩ ጉዳተኛ ሰው ዳገቱን በእንፉቅቅ ሊወጣ አበሳ ፍዳውን ሲያይ ያገኛል። ያ ጉዳተኛ ሰው፤ “ወዳጄ እባክህ አፈናጥጠኝና እቺን አቀበት እንኳ ልገላገል” ይለዋል።ፈረሰኛውም ከፈረሱ ወርዶ ያን እግረ- ጉዳተኛ ሰው ተሸክሞ ፈረሱ…
Read 486 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 28 January 2023 20:56
እስካሁን ያለፍነው ሁሉ ወደዚህ የሚያመጣን ነበር ይሄኛውም ነገ ወደ ሚመጣው የሚወስደን ነው
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን፣ በአንድ ትልቅ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ የፈረሰ ግልቢያ ውድድር ይካሄድ ነበር፡፡ የውድድሩ ዓይነት ግን ለየት ያለ ነበር፡፡ እንደተለመደው ፈጥኖ ቀድሞ በገባ ሳይሆን ተንቀርፍፎ ኋላ በመቅረት ነው፡፡ አራት ጋላቢዎች ነበሩ ለፍፃሜ የደረሱት፡፡ ጨዋታው አስደሳች ቢሆንም፣ ውጤቱ ግን እንደተለመደው አስደናቂ…
Read 636 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከሥራ መሰናበት ከባድ አይደለም፡፡ ከአንድ ሥራ ወጥቶ ወደ ሌላ መሥሪያ ቤት ይገባላ! ከሰው መሰናበትም አይገድም- ከሌላ ሰው ጋር መገናኘት፣መዋል ማደር ይቻላላ፡፡ ከሰፈር መሰናበትም ቀላል ነው - ሌላ ሰፈር ይኬዳላ፡፡ ችግር የሚመጣው ከሀገር ሲሰናበቱ ነው! እርግጥ ከሁሉ ክፉ ከህይወት መሰናበት ነው፡፡…
Read 1053 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በጥንት ዘመን የነበረ አንድ ንጉሥ ታላላቅ ጠበብት፣ መኳንንት፣ መሣፍንት እንዲሁም የጦር ኃይል አባላትን ጨምሮ ህዝቡን ሰበሰበና አገር ለማዳንና ህልውናዋ ተጠብቆ እንድትቆይ “ወሳኝ እኔ ነኝ” የሚል እጁን ያውጣና ምክንያቱን ያስረዳኝ አሉ፡፡ በመጀመሪያ የጦር አበጋዙ ተነስቶ፤ “አገር የማድን፣ የአገርን ህልውና የማስጠብቅ እኔ…
Read 936 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከእለታት አንድ ቀን ፣ አንድ ክፉ ሚስት የነበረችው ደግ ባልና ሚስቱ በአንድ መንደር ውስጥ ይኖሩ ነበር፡፡ ሚስቲቱ የፈሰሰ ውሃ የማታቀና ፣ ሁሉንም ነገር ገበሬ ቧላ ከእርሻ ሲመለስ ጠብቃ “ይሄን አድርግ፤ ይሄን አታድርግ” እያለች አልጋዋ ላይ ተጋድማ የምታዝዝ ቅምጥል ነበረች፡፡ባል ደሞ…
Read 821 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ እመት ጦጢት፣ ከዛፍ ዛፍ እየዘለለች ፍሬ ትለቅም ነበር፡፡ አያ ገበሬ ደግሞ ወደ እርሻ ሄዶ ዘር ዘርቶ መመለሱ ነው፡፡ “እመት ጦጢት እንደምንድነሽ?“ አላት፡፡ “ደህና ነኝ፤ አንተስ እንደምንድ ነህ?“ ጦጢት አፀፋውን መለሰች፡፡ “እኔም በጣም ደህና ነኝ፡፡” “ሥራ እንዴት ነው?”…
Read 3762 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ