ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዳኝ በሙሉ ወኔ፣ ዛሬስ ታሪክ እሠራለሁ፣ ብሎ ጠመንጃውን ይዞ፣ ጥይቱን አጉርሶ፣ ወደ አንድ ጫካ ሲሄድ፣ አንድ ሰው መንገድ ላይ ያገኘዋል፡፡መንገደኛው፤ ሰላም ወዳጄ፣ ወዴት ትሄዳለህ?አዳኝ፤ ወደ አደን መንገደኛ፤ ምን ልታድን?አዳኝ፤ ዝንጀሮመንገደኛ፤ ስንት ዝንጀሮ?አዳኝ፤ ብዙ ዝንጀሮ መንገደኛ፤ በቁጥር…
Read 8169 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ጅብ በረት እየገባ ጊደር እየበላ፣ ጥጃ ነክሶ እየወሰደ፣ ሰፈር እያመሰ፤ እጅግ አድርጎ ያስቸግራል፡፡ አባትና ልጅ ይህን ጅብ የሚገድሉበትን ጊዜ ለመወሰን ይወያያሉ፡፡ አባት፤“ለምን አንድ ሌሊት አድፍጠን ሲመጣ አናቱን በጥይት ብለን አንገድለውም?”ልጅ፤“አባዬ እንደሱ አይሆንም፡፡ ድንገት ከሳትነው ጦሱ ለእኛም…
Read 8215 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት የድሬዳዋ ጓደኛሞች እርስበርስ ይከራከራሉ። “የት ከብበ እንመገብ?” አለ አንደኛው፡፡ ሁለተኛው፤ “ጫልቱ ቤት” አለ፡፡ አንደኛው፤ “ይሄ መልካም ነው! ጫልቱ ጋ እንሂድ”ሁለተኛው፤ “ነው ወይስ ክበባችን ሄደን እንብላ?”አንደኛው፤“እዛም እንችላለን፡፡ ግን እዚያ ምግብ ቶሎ ያልቃልኮ!”“አንተ ስለምትጠላቸው ነው!”“የመጥላት አይደለም!”“ታዲያ ምን መላ…
Read 6584 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ምናምኒት ፀጉር ራሳቸው ላይ የሌላቸው መላጣ ጓደኛሞች ረዥም መንገድ ሊሄዱ ተቀጣጥረው ተገናኙና ጉዞ ጀመሩ፡፡ ጥቂት እንደተጓዙ ከርቀት አንድ እንደወርቅ የሚያበራ ነገር አዩ፡፡ አንደኛው፤ “መጀመሪያ ያየሁት እኔ ስለሆንኩኝ ለእኔ ይገባኛል” አለ፡፡ ሁለተኛው፤ “አንተ አይደለህም፡፡ እንዲያውም ያ ምን…
Read 3277 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ቤተሰብ ውስጥ ያለ ህፃን እያለቀሰ ያስቸግራል፡፡ ቢያባብሉት፣ እሹሩሩ ቢሉት አሻፈረኝ አለ፡፡ በማባበል እምቢ ሲል ማስፈራራት ጀመሩ፡፡ “እንግዲህ ዝም ካላልክ ለአያ ጅቦ ልንሰጥህ ነው” አለች እናት፡፡ “ዋ በመስኮት ነው የምወረውርህ!” አለው አባት፡፡ ይህንን ሲሉ ለካ አያ ጅቦ…
Read 9273 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ ፅሁፍ የሚከተለውን አስፍሯል፡፡ “አንድ ጉብል አንዲትን ጉብል ለማግባት መንገድ ላይ ነው፡፡ “እንደምወድሽ ታውቂያለሽ?” አላት፡፡ “አዎ በደምብ አውቃለሁ” ብላ መለሰች፡፡ “እንግዲህ የነገ ዕጣ ፈንታችንን ለመወሰን መወያየት መጀመር አለብን”“ደስ ይለኛል” “መቼ እንደምንጋባ መወሰን ይኖርብናል”“ትንሽ አልፈጠነም”“እንዲያውም! ለገና በዓል ማለቅ ያለበት ነገር ነው”“ቢያንስ…
Read 3404 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ