ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(7 votes)
አንድ የኢራኖች ተረት የሚከተለውን ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ብዙ ጫጩት የምትፈለፍል አንዲት ዶሮ ነበረች፡፡ የዶሮዋ ባለቤት አንድ ቀን፣ “የምትወልጂውን ጫጩት እንድትነግሪኝ እፈልጋለሁ” አላት፡፡ ዶሮዋም፤“ምኑን ነው ስለ ጫጩቱ ማወቅ የፈለግኸው?” ብላ ግልፅ እንዲያደርግላት ጠየቀችው፡፡ ባለቤትየውም፤ “ወንድ ይሁን ሴት? ለእርባታ የሚሆን ወይስ…
Rate this item
(8 votes)
በሩሲያ የሚነገር አንድ ተረት አለ፡፡ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የውሃ ክፍል ኃላፊ ሁለት የበታች ሰራተኞቻቸውን ይጠሩና፤ “ያስጠራኋችሁ አንድ አጣዳፊ ሥራ ስላለ ነው” ይላሉ፡፡ “ምንድን ነው ጌታዬ? እኛ ሥራውን ለመፈፀም ዝግጁ ነን” ይላሉ ሠራተኞቹ፡፡ አለቅየውም፤“በጣም ጥሩ፡፡ ነገ ሹፌራችን ወደሚያሳያችሁ ቦታ ትሄዱና አንዳችሁ…
Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የቻይና ንጉስ፤ አማካሪ የሚሆነው ሁነኛ ሰው ይፈልግና አንድ አዋቂ ሊቅ አለና ወደ እሱ እንዲሄዱ፣ እንዲያሳምኑትና እንዲያመጡት ብልህ ባለሟሎችን ይልካቸዋል፡፡ ያ አዋቂ ሰው በአንድ ኃይቅ ዳርቻ ነው የሚኖረው፡፡ የንጉሡ ባለሟሎች ወደ አዋቂው ሰፈር ሄዱ፡፡ አዋቂውን ሰው አገኙትና፤…
Rate this item
(12 votes)
በአንድ የአጫጭር ተረቶች ስብስብ ውስጥ የሚከተለው ተረት ይገኝበታል፡፡ በአንድ ድርጅት ውስጥ ከዕለታት በአንድ ቀን አስገራሚ ሁኔታ ይከሰታል፡፡ ሰራተኞቹ እስከ ምሳ ሰዓት ድረስ ስራቸውን ሲያከናውኑ ቆይተው ለምሳ ይወጣሉ፡፡ ምሳ በልተው የተመለሱት ሁሉም አንድ ላይ አልነበረም፡፡ ከምሳ በኋላ ቡናና ሻይ የሚጠጡት ዘገዩ።…
Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ታላቅ ንጉሥ ሰፊ ግዛት እያስተዳደረ ይኖር ነበር፡፡ ዕድሜው እየገፋ ሲሄድ ሶስቱን ልጆች በተራ ወደ አልጋው እየጠራ፣ አንድ ጥያቄ ይጠይቃቸዋል፡፡ በመጀመሪያ ትልቁንና ጉልበተኛውን ልጁን ጠርቶ፤ ‹‹ልጄ፤ አሁን እኔ ህመምተኛ እየሆንኩ መጥቻለሁ፡፡ ስለዚህም አልጋዬን ለእናንተ መተው አለብኝ፡፡ ለመሆኑ…
Rate this item
(17 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የሩሲያ መሪ የነበረው ስታሊን፣አንድ አዳራሽ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጥ እየተዘጋጀ ነበር፤ አሉ፡፡ ‹‹ጓድ ስታሊን መግለጫውን ለመስጠት ዝግጁ ነዎት?›› አለ ጋዜጠኛው፡፡ ‹‹አዎን መቀጠል እንችላለን›› ሲል መለሰ ስታሊን፡፡ ‹‹ጓድ ስታሊን፤ ግምገማን በተመለከተ በከተማችን የሚወራ አንድ ነገር አለ፡፡ ይኸውም አንድ…