ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(14 votes)
አንድ አንበሳ እያረጀ መጣ፡፡ ከሰፈር ወጥቶ ወደ ሌላ ጫካ መሄድ አቃተው፡፡ ልጆቹም ሆኑ ሚስቱ ብዙ ትኩረት የሚሰጡት ዓይነት አልሆኑም፡፡ ሲያረጁ አይበጁ እንዲሉ ሆኗል፡፡ ከዕለት ዕለት እየዛለ፣ እንደ ልብ መራመድም እያቃተው ሄደ፡፡ አንድ ቀን ልጆቹን ጠርቶ፤“ልጆቼ! እኔ እናንተን ለማሳደግ በየጫካው ተንከራትቻለሁ፡፡…
Rate this item
(13 votes)
አንዳንድ ታሪክ ካልተደጋገመ ሰሚ አያገኝም፡፡ የሚከተለው እንደዚያ ነው፡፡ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጋብሮቮ ወደ ሩቅ መንደር ሄዶ ሲመለስ ብርቱካን ይዞ መጣ፡፡ የመንደሩ ሰዎች “ብርቱካን ስጠን”፣ “ስጠን” እያሉ አስቸገሩት፡፡ጋብሮቮው እንዲህ አላቸው፡-“የሰፈሬ ህዝብ ሆይ! የእኔን በጣት የምትቆጠር ብርቱካን ከምትለምኑ ለምን ከዋናው ቦታ ሄዳችሁ…
Rate this item
(14 votes)
የአባ ባሕርይ መዝሙር /3/ በግጥም መልክ በግዕዝ ቋንቋ የፃፉት የሚከተለው ምሣሌ ይገኝበታል፡፡ እንዳመቸ አቅርበነዋል፡፡ በአንድ ዘመን እንዲህ ሆነ፡፡ አንድ ሰው በመንገድ እየሄደ ሳለ፣ በድንገት ከየት መጣ ሳይባል አንድ አውራሪስ ከተፍ አለበት፡፡ ሰውዬው እግሬ አውጪኝ ብሎ ፈፋውን ጉድባውን እየዘለለ፣ ጫካውን እያቋረጠ…
Rate this item
(22 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ ሰው ብዙ ከብቶች ወዳሉበት አንድ በረት ገብቶ አንድ ላም ሰርቆ ሲወጣ፤ አንድ መንገደኛ ሰው ያየዋል፡፡ ያም ሌባ ጣቱን አፉ ላይ አድርጐ “ዝም በል አትንገርብኝ ባክህ!” ይለዋል፡፡ ያም መንገደኛ ለማንም እንደማይናገርበት ራሱን በአዎንታ ነቀነቀለት፡፡ ሌላ ጊዜ ሌባውና…
Rate this item
(14 votes)
ለዓመታት የአዕምሮ ሆስፒታል የቆየ አንድ ሰው ነበረ፡፡ ተሽሎት ከሆስፒታሉ ይውጣ ከተባለ በኋላ ዶክተሩ እስቲ ለማንኛውም ቃለ - መጠይቅ ላድርግለት ብሎ ያስጠራውና፤ “እስቲ አንድ ነገር ንገረኝ፡፡ አሁን ከዚህ ሆስፒታል ብትወጣ ኑሮህን እንዴት አድርገህ ለመምራት ታስባለህ?” አለው፡፡ ሰውዬውም፤ “መቼም ተመልሼ ህይወት መጀመሬ…
Rate this item
(19 votes)
ከህንድ ጦርነቶች በአንዱ እንዲህ ሆነ አሉ፡፡ የፈረሰኛው ብርጌድ የወራሪዎቹን ጐሣ ድባቅ መታና ደመሰሰ፡፡ የተረፈው የጐሣው መሪ ብቻ ነበር፡፡ የፈረሰኛው ብርጌድ አለቃ ለተረፈው መሪ እንዲህ አለው፡- “እጅግ አድርገህ በጀግንነት ስለተዋጋህ ነብስህን አተርፍልሃለሁ - አልገድልህም!”ያም የወራሪዎቹ ጐሣ መሪ፤ ስለተደረገለት ምህረት ምሥጋና ለማቅረብ…