ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(7 votes)
ደራሲ ከበደ ሚካኤል ከፃፏቸው አጫጭር ትርክቶች መካከል የሚከተለው ይገኝበታል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድፈረሰኛ ተራራ እየወጣ ሳለ፤ አንድ፣ አንድ እግሩ ቆራጣ የሆነ ሰው ያንን መንዲስ የሚያክልና ጫፉ ሩቅ የሆነ ተራራ፤ እየተንፏቀቀ ለመውጣት ሲፍጨረጨር ያገኘዋል፡፡ ያም እግሩ የተቆረጠ ሰው፡- “ጌታዬ እባክህ የተወሰነ…
Rate this item
(11 votes)
(በቁም ያልረዳ ዘመድ ሲሞቱ አርባ ይደግሳል)ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት ሰዎች አንድ ጫካ እያቋረጡ ሳሉ፣ አንዲት የወፍ ጫጩት ከዛፍ ላይ ጎጆዋ ወድቃ መሬት ላይ ያገኙዋታል፡፡ አንደኛው - “ቤቴ ወስጄ እንደ ዶሮ ጫጩት አሳድጋታለሁ” አለ፡፡ ሁለተኛው - “ለጥናትና ምርምር ትጠቅማለች፡፡ ወደ ላቦራቶሪ…
Rate this item
(4 votes)
“የሚስቅልህ ሰው ስለበዛ፣ ትክክል ነኝ ብለህ አታስብ” (የእንግሊዞች አባባል)ከዕለታት አንድ ቀን አንደ ቀንድ - አውጣ (Snail) ወደ አንድ ቡና ቤት ከመሸ በኋላ ይሄዳል፡፡ ከዚያም በሩን ያንኳኳል፡፡ ባለቡና ቤቱ፤ በሩን ዘጋግቶ እየጨራረሰ ነው፡፡ “ማነው?” ይላል የቡና ቤት ባለቤት፡፡ “እኔ ነኝ!” ይላል…
Rate this item
(6 votes)
“ሉሲ እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች” የሚለው መፅሀፍ ላይ የሚከተለው ታሪክ ይገኛል፡፡በድሮ ዘመን በጣም ደስተኛ የሆነ ሰው ከሚወዳት ሚስቱና ከአራት ወንዶች ልጆቹ ጋር ይኖር ነበር። የአንጋፋው ልጅ ስም ጥልቅ ዓይን ይባላል፡፡ ሁለተኛው ደግሞ ቆቁ ተባለ፡፡ ሶስተኛው ልጅ ጡንቸኛው የሚል ስም ተሰጠው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
(ሬሣ ብምንታይ ከበደ? ሃሳቡ ኣብ ልዕሊ ሳብ ኣውዲቑ) አንድ የታወቀ ተረት እንዲህ ይላል፡፡ አንድ ድንቅዬ ወጣት የሰራዊት አባል የሆነ ገበሬ፤ ባህር ማዶ ተሰዶ ሳለ፤ አንድ ደብዳቤ ከሚስቱ ተልኮለት ኖሮ ይደርሰዋል፡፡ ሚስትየውን ያስጨነቃት ነገር አለ!! ግቢያቸው ውስጥ ድንች ለመትከል ፈልጋ ኖሮ፤…
Rate this item
(5 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልጅ ገመድ ዝላይ ከሚዘሉ ልጆች ጋር ሊጫወት ከቤቱ ይወጣል፡፡ አባቱ ከፎቅ ሆኖ የስተውለዋል፡፡ አባትየው የሚያየውን ለማመን አልቻለም፡፡ ልጁ ገመዱን የሚያዞሩትን ልጆች፤ “እኔንም ገመድ ዝላይ አጫውቱኝ?” ሲል ጠየቃቸው፡፡ “እሺ ዝለል” አሉት፡፡ ልጁ መዝለል ጀመረ፡፡ ልጆቹም ገመዱን ማዞር…