አግራሞት
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ገለምሶ ከተማ ሰሞኑን የተሰማው ወሬ አግራሞትን የሚያጭር ነው። ሌሊት በጨለማ በመጓዝ የምናውቀው ጅብ በቀትር ከተማይቱ ውስጥ ወደ ሚገኝ አንድ የግል ክሊኒክ ሰተት ብሎ መግባቱ ተሰምቷል።በገለምሶ ከተማ በሚገኘው ሚልኪ ክሊኒክ የሕክምና ባለሙያ የሆነው አዱኛ አባይነህ፣ የሆነውን እንዲህ…
Read 201 times
Published in
አግራሞት
• ኢትዮጵያ ለሆላንድ ከ25 ቶን በላይ ቡና በእርዳታ መላኳንም አንድ ጥንታዊ ደብዳቤ አረጋግጧል እ.ኤ.አ በ1953…የካቲት 1 ቀን ንጋት ላይ…የእንግሊዝና የስኮትላንድ ምሥራቃዊ የባህር ዳርቻ አካባቢዎች በአስከፊ የጎርፍ አደጋ ተመቱ፡፡ በእንግሊዝ 307፣ በስኮትላንድ ደግሞ 19 ሰዎችን ለህልፈተ ህይወት የዳረገው አስከፊ የጎርፍ አደጋ፣…
Read 539 times
Published in
አግራሞት
የዳንስ ፈቃድ ለማግኘት 4ሺህ ብር ይጠየቃል! እንግዲህ የትኛውም መንግስት በተፈጥሮው የመከልከልና የመቆጣጠር አባዜ እንዳለበት ይታወቃል፡፡ በተለይ ደግሞ አምባገነን መንግስት ሲሆን ይብሳል፡፡ በዓለም ላይ የኮቪድ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ፣በርካታ መንግሥታት “የበሽታውን ሥርጭት ለመግታት” በሚል ሰበብ ዜጎች ከቤታቸው እንዳይወጡ፣ ከቦታ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ፣ ወደ…
Read 565 times
Published in
አግራሞት
“ማዕከላቱ ከአሁን ጀምሮ እስከ 2032 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ 15 ቢሊዮን ችግኞችን ያመርታሉ። ችግኞቹ በ10.6 ሚ.ሄክታር የተራቆቱ ደኖችና የግጦሽ መሬት ላይ ይበቅላሉ። ይህ አገራዊ የዛፍ ሽፋናችንን ከ30 በመቶ በላይ ያደርሰዋል።” በቀጣዮቹ 10 ዓመታት በኬንያ ምድር 15 ቢሊዮን ዛፎች የመትከል ዕቅድ…
Read 576 times
Published in
አግራሞት
Saturday, 03 December 2022 12:27
ለማመን የሚያዳግቱ የዓለም ዋንጫ ታሪኮች (ከኡራጋይ የዓለም ዋንጫ እስከ ኳታር)
Written by Administrator
የአርጀንቲናው የስፖርት ሊቅ ሊቺያኖ ወርኒኪ፤ ከኳታር የዓለም ዋንጫ 2022 መክፈቺያ ጥቂት ቀደም ብሎ ባሳተመው “The Most Incredible World Cup Stories “ የተሰኘ መፅሐፉ ውስጥ ለማመን የሚያዳግቱ የዓለም ዋንጫ ታሪኮችን ብቻ አይደለም የሰነደው፡፡ ይልቁንም ከመጀመሪያው የኡራጋይ ዓለም ዋንጫ እስከ ኳታር ያሉትን…
Read 1179 times
Published in
አግራሞት
በኬንያ አንድ ሆስፒታል ውስጥ የተኛ ህፃን እየደነሰች ስታነቃቃ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ በቲክቶክ መልቀቋን ተከትሎ፣ በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆናለች፤ የ22 ዓመቷ የነርሲንግ ተማሪ ሉክሬስያ ሮባይ፡፡ ቪዲዮው በኪታሌ ካንቲ ሪፈራል ሆስፒታል በሥራ ላይ ሳለች የተቀረፀ መሆኑን ተናግራለች- ሮባይ። በሆስፒታሉ ውስጥ ህመምተኞችን እየዞረች…
Read 740 times
Published in
አግራሞት