አግራሞት
ነገሩ የተከሰተው ባለፈው ሳምንት በምስራቅ ሀራርጌ ጉርሱም ወረዳ ጎባ ቀበሌ ነው፡፡ አቶ ሙስጠፋ ረሺድ እንደ ሁልጊዜው በሰርክ ተግባራቸው ላይ ውለው ደክሟቸው ከልጆቻቸውና ባለቤታቸው ጋር ቤታቸው ውስጥ ነበሩ፡፡ የሁለት ታዳጊ ልጆች አባት የሆኑት ሙስጠፋ፣ የገጠማቸውን ለዶይቼ ቬለ እንዲህ ሲሉ ያስረዳሉ፤ “ያጋጠመኝ…
Read 826 times
Published in
አግራሞት
ህንዳዊው ዝዮና ቻና ከ39 ሚስቶች 94 ልጆችን አፍርቷል፡፡ ከ100 በላይ የልጅ ልጆችም አይቷል፡፡ ከሁሉም በላይ የሚገርመው ደግሞ ሁሉም እ.ኤ.አ በ2021 ዓ.ም በሞት እስኪለይ ድረስ ከ100 በላይ ክፍሎች ባሉት የተንጣለለ መኖሪያ ቤት ውስጥ በአንድ ላይ ነበር የሚኖሩት፡፡ ዘይገርም ነው!! የቴሌግራም ቻናልችንን…
Read 601 times
Published in
አግራሞት
Friday, 06 December 2024 20:58
በኢትዮጵያ የሚኖሩትን የውጭ አገር ሰዎችን ያዋረደ ፣ የማይገባም ቃል የተናገረ እንደ ሕጉ በብርቱ ቅጣት ይቀጣል !!!
Written by Administrator
"የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለሕዝብ ማስታወቂያ"ከዚህ ቀድሞ በመስከረም 11 ቀን 1928 ዓ.ም በተነገረው አዋጅ እንደሰማችሁት የኢጣልያ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ የአጥቂነት ሥራ በመሥራቱ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ከተነሣበት ጠላት እንዲከላከል ምንም ቢታዘዝ ጠላት የተባሉት ወሰን አልፈው መሣሪያ ይዘው የወገኖቻችንን የኢትዮጵያን ሰዎች…
Read 1030 times
Published in
አግራሞት
በሰው ልጆች ታሪክ ሆኖ አያውቅም፡፡ ወደፊትም ሊሆን አይችልም፡፡ በደቡብ ኮሪያ ግን በትክክል ሆኗል፡፡ ባለፈው ረቡዕ ከ50 ሚሊዬን የሚልቁ ደቡብ ኮሪያውያን ከእንቅልፋቸው የነቁት በአንድ ወይም በሁለት ዓመት ወጣት ሆነው ነው ተብሏል፡፡ ዕድሜያቸው ጨምሮ ሳይሆን ቀንሶ ነው ራሳቸውን ያገኙት፡፡ እንዴት ቢሉ? የአገሪቱ…
Read 2997 times
Published in
አግራሞት
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ገለምሶ ከተማ ሰሞኑን የተሰማው ወሬ አግራሞትን የሚያጭር ነው። ሌሊት በጨለማ በመጓዝ የምናውቀው ጅብ በቀትር ከተማይቱ ውስጥ ወደ ሚገኝ አንድ የግል ክሊኒክ ሰተት ብሎ መግባቱ ተሰምቷል።በገለምሶ ከተማ በሚገኘው ሚልኪ ክሊኒክ የሕክምና ባለሙያ የሆነው አዱኛ አባይነህ፣ የሆነውን እንዲህ…
Read 2727 times
Published in
አግራሞት
• ኢትዮጵያ ለሆላንድ ከ25 ቶን በላይ ቡና በእርዳታ መላኳንም አንድ ጥንታዊ ደብዳቤ አረጋግጧል እ.ኤ.አ በ1953…የካቲት 1 ቀን ንጋት ላይ…የእንግሊዝና የስኮትላንድ ምሥራቃዊ የባህር ዳርቻ አካባቢዎች በአስከፊ የጎርፍ አደጋ ተመቱ፡፡ በእንግሊዝ 307፣ በስኮትላንድ ደግሞ 19 ሰዎችን ለህልፈተ ህይወት የዳረገው አስከፊ የጎርፍ አደጋ፣…
Read 2576 times
Published in
አግራሞት

