ልብ-ወለድ

Rate this item
(3 votes)
 ኢቫን ዲሚትሪች፤ እራቱን በልቶ እንዳበቃ ሶፋው ላይ ተቀምጦ የዕለቱን ጋዜጣ ማንበብ ጀመረ፡፡ በዓመት 1200 ሩብል ደሞዝ የሚያገኘው ዲሚትሪች፤ ከቤተሰቡ ጋር መካከለኛ ኑሮ የሚመራ ደስተኛ አባወራ ነው፡፡“ዛሬ እርስት አድርጌው ጋዜጣውን አልተመለከትኩም” አለችው ሚስቱ፤እራት የበሉበትን ጠረጴዛ እያፀዳዳች“እስቲ የሎተሪ ዕጣ ዝርዝር ወጥቶ እንደሆነ…
Rate this item
(2 votes)
ፋብሪካ ውስጥ ነው የምሰራው ፤ ድህነት መላ ነገሬ ላይ ምልክት አሳርፏል ፤ ከድህነቴና ከጉልበት ስራ ማምለጫ ተስፋ ያደረኩት በማታ የምማረውን ትምህርት ነው። በእርግጥ እንደምማር ለማንም አልናገርም፤ የድል መንገድ ጅማሮ እንደዋዛ አይዘበዘብም የሚል መርህ አለኝ፡፡ በትምህርቴ ተንጠላጥዬ አሳካዋለሁ ባልኩት ህልሜ ነው…
Saturday, 14 May 2022 00:00

ጥቁር እና ነጭ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ዛሬ፣ ድሮ ዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አብሮኝ የተማረውን የወንዜን ልጅ ዳንኤል አስፋውን መንገድ ላይ አገኘሁት፣ ዌስትሚንስተር ከሚገኘው መሥሪያ ቤቴ ወጥቼ ወደ መኖሪያ መንደሬ ብሪክሰን በእግሬ እያቀናሁ (የከተማው አውቶቡስ ከመሥሪያ ቤቴ እቤቴ በአስራ አምስት ደቂቃ ውስጥ ቢያደርሰኝም፣ ብዙ ጊዜ…
Saturday, 07 May 2022 15:00

ቀጠሮዬ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 እርግጠኛ ነኝ ወደ መስታወቱ እንድሄድ እግሬን አላዘዝኩትም፤ ቢሆንም ግን ራሴን መስታወት ፊት አገኘሁት። ፊቴን አየሁት፣ ገመገምኩት፤ ምንም አልልም። ከክት ልብሶቼ ውስጥ ያደመቀኝን ቢጫ ቲ-ሸርት፣ በደማቅ ኦሞ ከለር ጅንሴ ለበስኩ፤ ነጭ ወንፊታም ስኒከሬን ተጫምቼ ሽቶም ተቀባሁ፡፡ ምን ነካኝ?እንደዚህ መቼ ነው ሰው…
Rate this item
(0 votes)
በአሰቃቂው ቀን፤ ሁሉን አቀፍ ኢ-ፍትሀዊነት በተፈፀመበት …ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁለት ወንበዴዎች መሐል በጎለጎታ በተሰቀለበት …በዛች ዕለት የእየሩሳሌሙ ነጋዴ ቤን-ቶቪት፣ ከጠዋት ጀምሮ እጅግ ከባድ የጥርስ ህመም አሞት ነበር፡፡ ህመሙ በዚያች ቀን ዋዜማ፤ አመሻሹ ላይ ነበር የጀመረው፡፡ የቀኝ መንጋጋው፤ ከክራንቻው ቀጥሎ ያለችው ጥርስ…
Friday, 15 April 2022 16:18

ትናንቴ ተከተለኝ

Written by
Rate this item
(2 votes)
አለሌ ነበርኩ። ከህንድ እስከ እብድ የቀረኝ የለም የምል አለሌ። የተኛኋቸው ሴቶች ጠቢቡ ሰለሞን ከተኛቸው የሚያንሱ አይደለም፤ አልቆጠርኳቸውም እንጂ።ጀንጅኜ መዳረሻዬ ማራኪ ሆቴል ነው። ሆቴሏ ሸጎጥ ያለች ሰዋራ ስፍራ ነች፤ ከመኖርያዬ በርቀት የምትገኝ። አስተናጋጆቹ ምቹ ናቸው። በእርግጥ ጉርሻ ምቹ የማያደርገው የለም። ፈረንጁና…
Page 7 of 65