ልብ-ወለድ
ከብዙ ዓመታት በኋላ ፀሃዬ እንደዘፈነው ለፌሽታ ባይሆንም ወደ ወላይታ ሶዶ ሄጃለሁ። ሩፋኤል ጓሮ በድንዋ ላረፈው የልጅነት ኮከባችን እርሜን ላወጣ ነው አካሄዴ...ባልተገናኘንባችው ረጅም ዓመታት “በየሕይወት መንገድ ሩጫችን የየፊታችንን እያነሳን እንዘረጋለን” በሚል ትናንትን መርሳት ፈልጌ እንጂ...እስዋስ የምትረሳ ልጅ አልነበረችም።...የስጋ ለባሽ ግብዝነት ሆነና…
Read 1116 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከሶስት ወር በፊት ....” በጣም ደፋር ነሽ ወይም በድፍረትና ግድየለሽነት መካከል ያለ መስመር የሚገልፀዉ ባህሪ አይነት ያለሽ ቆንጅዬ ልጅ ነሽ፡፡ እፈራሻለሁ! በእዉቀትሽ ልክ...በከፍታሽ ልክ...በቁንጅናሽ ልክ እወድሻለሁ፡፡ ነገር ግን እዉነቱን ንገረኝ ካልሽኝ ...ባህሪሽን ልወደዉ አልቻልኩም! መጥፎ ልምምድ ነዉ ብዬ መንቀስ ባልችልም፣…
Read 866 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከሰው መርጦ ለሹመት ከእንጨት መርጦ ለታቦት _ከጓደኛም ጓደኛ ይኹን እል ነበር። መነሻዬ ውልደት ነው መደምደሚያው ደግሞ ሞት _ውስጡስ ለቄስ ይተው? መሐሉ አይነገርም፤ቢነገርም ሕመም ነው። ሳቆች ኹሉ የደስታ እንዳይደሉ ፤እንባዎችም የኀዘን አይደሉም። ግጥም ሲጻፍ የሚመጣ፣በደስታ ውስጥ ቀልጦ መሞትን የመሰለም አለ ።ኀዘንን…
Read 660 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሳባ እባላለሁ፡፡ ቅፅል ስሜ ጁሊ፡፡ እነሆ ዕጣ ፈንታ ካዛንቺስ የተባለ ሲኦል መንደር ወርዉሮኝ አበሳ የበዛበት የቡና ቤት ኑሮን መግፋት ከጀመርኩ ዓመታት አለፉ፡፡ የመከኑ ግን ታሪኬ ሲተረተር አብረዉ የሚወሱ (እኔ ለሌሎች ስተርክ ሳንሱር አድርጌ የምዘላቸዉ) ድፍን ሦስት ዓመታት፡፡ እዚህ ሮማን ቡና…
Read 697 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቀትር ላይ፣ታጣቂዎች የሚለብሷትን ሽርጥ ያሸረጠ፣ጨጎጎት ፊት ፣ ሌባ ቢጤ...]ሽሚዛ ውስጥ ተቀርቅሮ ጩቤውን ሲመዝ አየሁት። የጩቤው ገላ ፍልቅ ሲልብኝ ዓይኔን መለስኩት። ጥግ ይዟል ፤ምናልባትም አላየኝም። «ሰው ያልፋል»የሚል እምነት ስላለው ተዘጋጅቶ እየጠበቀ ነው። እውነቱንም ነው መንገዱ አላፊ ይበዘዋል። ሁሉም በተራ ይነጉዳል። ዛሬ…
Read 986 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዛሬ፣ ድሮ ዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አብሮኝ የተማረዉን የወንዜን ልጅ ዳንኤል አስፋዉን መንገድ ላይ አገኘሁት፣ ዌስትሚንስተር ከሚገኘዉ መሥሪያ ቤቴ ወጥቼ ወደ መኖሪያ መንደሬ ብሪክስተን በእግሬ እያቀናሁ ሳለ፣ መሐል ለንደን ላይ፡፡ መንገድ የማያገናኘዉ ሰዉ የለ፡፡ ለካ ሰዉ ካልሞተ በቀር…
Read 891 times
Published in
ልብ-ወለድ