ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ድምጻዊ ቴዎድሮስ አሰፋ (ቴዲ ዮ) ከዞጃክ ወርልድ ዋይድ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን “ይለያል” የተሰኘ ሦስተኛ አልበሙን በትላንትናው ዕለት ለገበያ ማቅረቡ ታውቋል፡፡ ሦስተኛ አልበሙ መውጣቱን አስመልክቶ ድምጻዊው ከትላንት በስቲያ በማሪዮት ሆቴል ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤አልበሙ በአይቲውስ እና በአማዞን ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ በይፋ እንደሚለቀቅ…
Read 805 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የጎንደር የባህር ፊስቲቫል በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አዘጋጁ ብራና ኤቨንትስ አስታወቀ፡፡ “እናትዋ ጎንደር” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የጎንደር ፌስቲቫል ከጥር 4-6 ቀን 2016 በአዲስ አበባ የኢትዮ ኩባ የወዳጅነት አደባባይ በድምቀት እንደሚካሄድ አዘጋጁ ብራና ኢቨንትስና ፕሮሞሽን ሰሞኑን በኢዮሜር ሆቴል ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች…
Read 654 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 23 December 2023 11:04
በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ የተካሄደው ዓለም አቀፍ የሳይንስ ፊልም ፌስቲቫል
Written by Administrator
ማክሰኞ ህዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም በጀርመን፣ ጎተ የባህል ማዕከል በተከናወነ እጅግ አስደሳችና አስገራሚ በሆነ ዝግጅት ተጠናቋል። ፊልሞቹን ካዩ በኋላ በመዝጊያ ፕሮግራሙ ላይ እንዲገኙ ከተጋበዙት ብዛት ያላቸው ትምህርት ቤቶች መካከል የስምንት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች፣ በሀገራችንም ሆነ በአለማችን ችግር…
Read 940 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 16 December 2023 20:42
“ኮራ ሽልማት” ላይ አምስት ኢትዮጵያዊያን ሙዚቀኞች በአምስት ዘርፍ እጩ ሆነው ተመረጡ
Written by Administrator
በአፍሪካ ትልቁ የፓን አፍሪካ የሙዚቃ ሽልማት ሥነ ሥርዓት ኮራ ሽልማት ላይ (KORA AWARDS, THE BIGGEST PAN AFRICANMUSIC AWARDS CEREMONY) አምስት ኢትዮጵያዊያን ሙዚቀኞች በአምስት ዘርፍ እጩሆነው ተመርጠዋል፡፡ አምስቱም እጩዎች ከአርባሌሎች ተፎካካሪዎቻቸው ጋር በሕዝብ በሚሰጥድምጽ እንደሚፎካከሩ በ KORA AWARDS የፌስቡክ ገጻቸው ይፋ…
Read 1287 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
እውቁ የትምህርት ባለሙያና የ95 ዓመት የእድሜ ባለፀጋው ዶ/ር አክሊሉ ሀብቴ ምስጋና ቀረበላቸው፡፡ የምስጋናና የእውቅና መርሃ ግብሩባለፈው ማክሰኞ ታህሳስ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ጦር ሀይሎች አካባቢ በሚገኘው “ሊባዊ ኢንተርናሽና” ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥየተካሄደ ሲሆን የምስጋና መርሃ ግብሩበለባዊ አለም አቀፍ ት/ቤትና በተወዳጅ…
Read 1037 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
32ኛው የአውደፋጎስ የመፅሀፍ ውይይት ክበብ “አደፍርስ ልቦለድ በሙዚቃ መንፈስ መፅሀፍነቱ ሲዳሰስ” በሚል ርእስ ነገ ታህሳስ7 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ (ወ መዘክር) እደሚካሄድ አዘጋጆቹአስታወቁ፡፡ የውይይቱን የመነሻ ሀሳብ ከላይ በተገለፀው ርዕስ የምታቀርበው ትሬዛ ዮሴፍ…
Read 740 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና