ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ዘንድሮ ባዘጋጀው የ"ዝክረ ኪነጥበብ" መርሃ ግብር፣ የበርካታ ቴአትሮች ደራሲ የሆነው ፀሐፌ ተውኔት ውድነህ ክፍሌ የክብር ዲፕሎማና እውቅና ዛሬ የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ተበርክቶለታል።ጸሃፌ ተውኔት ውድነህ ክፍሌ፤ ግማሽ…
Rate this item
(0 votes)
• የክ/ከተማው አመራሮች መርሃ ግብሩን አወድሰውታል"ልምዴን ለወጣቱ" በሚል መሪ ቃል ዛሬ የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም ሳኦል የኩነቶች አዘጋጅና ሌጀንድ ኢንተርናሽናል ፕሮ ቴኳንዶ፣ ከልደታ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ባዘጋጁት የወጣቶች መድረክ ላይ ታዋቂው የህይወትና ስኬት አሰልጣኝና አማካሪው…
Rate this item
(0 votes)
ወመዘክር አዲስ ያስገነባውን ህንፃ የፊታችን ቅዳሜ ያስመርቃል• የተቋሙ የ80ኛ ዓመት ክብረ በዓልም ይከበራል ተብሏልየኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት አገልግሎት ያስገነባውን ባለ 13 ወለል የቤተመዛግብት ሕንጻ የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚያስመርቅ ተገለጸ።ከህንፃው ምርቃት ጎን ለጎንም ተቋሙ የተመሰረትበት የ80ኛ ዓመት ክብረ…
Rate this item
(1 Vote)
አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለወዳጆቹ እና ቤተሰቦቹ እንዲሁም አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን።
Tuesday, 20 February 2024 00:00

"ዶቃ" አሸነፈ !!

Written by
Rate this item
(0 votes)
በቅድስት ይልማ ተዘጋጅቶ በማህደር አሰፋ ፕሮዲዩስ የተደረገው ዶቃ ልብ አንጠልጣይ ፊልም "Los Angeles”ከተማ ውስጥ በተዘጋጀው በፓን አፍሪካን ፊልም ፌስቲቫል ላይ ተሳትፎ በ" Audience Choice Awards” አሸናፊ መሆን ችሏል::በአፍሪካዊያን የጥበብ ስራዎች ላይ ትኩረትን ያደረገው ፓን አፍሪካ ፊልም ፌስቲቫል ከ32 ዓመታት በፊት…
Rate this item
(0 votes)
በራሱ ስም በተሰየመው የመጀመሪያ አልበሙ የአፍሪካ ጃዝ አባት ከሆኑት ከአንጋፋው ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ ጋር በመጣመር “ዓይፈራም ጋሜ”ን ያስኮመኮመን አርቲስት ጀምበሩ ደመቀ፤ በቅርቡ “እሳቱ ሰ” የተሰኘ ሁለተኛ አልበሙን ለአድማጭ እንደሚያደርስ ተገለጸ፡፡ ጀምበሩ በቅርቡ ከኡኖ ጋር ባቀነቀነው “ተፍ ተፍ” በተሰኘው ነጠላ ዜማው፣…
Page 10 of 323