ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ጋዜጠኛ ወይንሸት በየነ ዘውዴ የተሰናዳውና በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራው “የቆረኑ ጉዞ” ልቦለድ መፅሃፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መጽሐፉ መቼቱን ከአዲስ አበባ 245 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የሰሜን ሸዋዋ “ራሳ” ላይ ያደረገ ሲሆን፤ በዋናነት በአፋርና በአማራ ክልል ባለማወቅና በአጉል ልማድ…
Rate this item
(0 votes)
በእንቆቅልሽ አይነትና ባህሪያት ዙሪያ የሚያጠነጥነውና በገላውዲዮስ አለልኝ የተጻፈው “እኔ ማነኝ” መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ። መጽሐፉ እንቆቅልሾቹን በአማርኛና በእንግሊዝኛ አጣምሮ ከመያዙም በላይ የልጆች የጨዋታ አይነቶችን በአማርኛ ከእነ እንግሊዝኛ ፍቺያቸው ይዟል። ለታላቁ የትውልድ መሀንዲስ ለአርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ ተስፋዬ) መታሰቢያ የተደረገው መጽሐፉ…
Rate this item
(2 votes)
በገጣሚ ዩሱፍ ግዛው ዓለምጉድ የተጻፉ በርካታ ግጥሞችን ያካተተው “ናፍቆት” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ለንባብ በቃ። ገጣሚው ህልሙን፣ ምኞቱንና የሕይወት ፍልስፍናውን በግጥሞቹ ዳስሷል። ከ90 በላይ ረዣዥምና አጫጭር ግጥሞችን ያካተተው “ናፍቆት”፤ በ160 ገፆች ተቀንብቦ፣ በ100 ብር ለገበያ ቀርቧል።
Rate this item
(1 Vote)
የእውቁ ሩሲያዊ ደራሲ ፊዮዶር ዶስቶቪስኪ የመጨረሻ ሥራ የሆነውና “The karamazov Brothers” በሚል ርዕስ ተፅፎ ተወዳጅነትን ያተረፈው ረዥም ልብ ወለድ መጽሐፍ በተርጓሚ መክብብ አበበ “ካራማዞቭ” በሚል ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ሰሞኑን ለንባብ በቃ። በአራት ዋና ዋና ክፍሎች የተሰናዳውና በርካታ ታሪኮችን የያዘው መጽሐፉ፤…
Rate this item
(0 votes)
 ጉዞው አርቲስቶቹን ግሩም ኤርሚያስ፣ ደሳለኝ ሀይሉ፣ ሽመልስ አበራ፣ ዳንኤል ተገኝና አክቲቪስት ኦባንግ ሜቶን ሌሎችን ያካትታል ጣና ሀይቅ በመጤው አረም “እምቦጭ” ከተወረረበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ የደረሰበትን ጉዳት የሚያስገነዝብና ለሀይቁ የሚመለከተው ሁሉ ትኩረት እንዲሰጥ ለማሳሰብ ያለመ “ጣና ሀይቅ የሀገር ሀቅ” የተሰኘ…
Monday, 15 June 2020 15:00

“ጥንቃቄ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
Page 9 of 277