ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት ሰኞ ሊካሄድ የነበረውና በአቅራቢዎች ድንገተኛ ችግር ምክንያት የጊዜ ለውጥ የተደረገበት “ እስከ መቼ” የኪነ-ጥበብ ምሽት ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ይካሄዳል። በጉዞ ሚዲያና ማስታወቂያ በየወሩ የሚሰናዳው “ብራና” የኪነ-ጥበብ መሰናዶ የዚህ ወር ዝግጅቱ “እስከ መቼ” የሚሰኝ ሲሆን በዕለቱ…
Rate this item
(3 votes)
 በዓለም ላይ እጅግ ተወዳጅ ከሆኑትና በሀገራችንም ከልጅ እስከ አዋቂ ተቀባይነት እያገኙ ከመጡት የሙዚቃ ስልቶች አንዱ በሆነው የሂፕ ሆፕ ስልት ተቀባይነትን ያገኘው ድምጻዊ ሚካኤል ታዬ (ልጅ ሚካኤል) ሁለተኛ ሥራ የሆነው “አትገባም አሉኝ” አዲስ አልበም ማክሰኞ ለአድማጭ ይቀርባል። የአልበሙ ፕሮሞተር “አሜዚንግ ፕሮሞሽንና…
Rate this item
(0 votes)
በጉዞ ሚዲያና ማስታወቂያ የሚዘጋጀው “ብራና” የኪነ ጥበብ ምሽት፣ ከነገ በስቲያ ሰኞ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ “እስከ መቼ” በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ ዲስኩር፣ ወግ፣ ግጥምና ሙዚቃ የሚቀርብ ሲሆን ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ፣ አቶ ኦባንግ፣ አርቲስት አስቴር በዳኔ፣ አርቲስት ደሳለኝ ሀይሉ ዲስኩር፣…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አንጋፋ መምህር በሆኑት ዶ/ር መሃመድ ሀሰን የተጻፈውና በአገሪቱ ወቅታዊ እውነታዎች ላይ የሚያጠነጥነው “መግደል መሸነፍ ነው” የተሰኘ መፅሐፍ ከትላንት በስቲያ በብሔራዊ ቴአትር ተመርቋል፡፡ በመጽሀፉ ላይ ዳሰሳና ንግግር በማቅረብ ሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት፣ በድሉ ዋቅጅራ( ዶ/ር)፣ ረ/ፕ ነብዩ ባዬ፣…
Rate this item
(0 votes)
የደራሲ ውብሸት በቀለ የመጀመሪያ ስራ የሆነው “ኩርመኝ” የተሰኘ መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ መፅሐፉ ደራሲው ከልጅነቱ ጀምሮ አያቱ ይነግሩት የነበሩትን ተረቶችና የልጅነት ጊዜው ላይ የተመሰረቱ ታሪኮችን ቀምሮ ማሰናዳቱን በመግቢያው ላይ አስፍሯል። በልጅነት ታሪክ ላይ የተመሰረተው መፅሀፉ፣ በዘጠኝ ዋና ዋና ምዕራፎች ተከፋፍሎ፣…
Rate this item
(0 votes)
የእውቁ ገጣሚና ደራሲ በድሉ ዋቅጀራ (ዶ/ር) አስረኛ ሥራው የ ሆነው “ችካል እና እርምጃ” የተሰኘ የረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ከሰሞኑ በገበያ ላይ ውሏል። ማህበራዊ ጉዳዮችን የሚዳስሰው ልቦለዱ፤ በ312 ገፆች ተቀንብቦ በ180 ብር እየተሸጠ ነው፡፡
Page 8 of 285