ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የእውቁ ተጓዥ ጋዜጠኛ ሔኖክ ስዩም ሶስተኛ ስራ የሆነው “ሀገሬን መፅሐፍ ለንባብ በቃ። መፅሐፉ በዋናነት ጋዜጠኛው ተራራ እየቧጠጠ፣ ቁልቁለት እየተንሸራተተ የወጣና የወረደባቸውን በአራቱም የሀገራችንን አቅጣጫዎች ያያቸውን፣ የዳሰሳቸውን፣ የተመሰጠባቸውን፣ የተደመመባቸውን የተፈጥሮ ሀብቶቻችንን፣ ባህላችንን፣ መለያችንን፣ ስነ-ልቦናችንን አጠቃላይ ማንነታችንን እንደ መስታዎት ለህዝብ ያሳየበት የጉዞ…
Rate this item
(0 votes)
በ”ኢትዮጵያ” ሚዲያ ኮሙኒኬሽንና ኢቨንት ኦርጋናይዘር በየወሩ የሚካሄደው የኪነ-ጥበብ ምሽት የዚህ ወር መሰናዶ “ኢትዮጵያ ወደ ነበረችበት የዘመን ከፍታ” በሚል ይካሄዳል። ሰኞ የካቲት 29 ቀን 2013 ዓ.ም በአምባሳደር ሲኒማ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ ይካሄዳል። በዚህ የኪነ-ጥበብ ምሽት የመከላከያ ሃይላችንን ክብርና ሃላፊነት ከፍ የሚያደርጉ…
Rate this item
(0 votes)
 የእቴጌ ጣይቱ ልጅ የነጋድራስ ግዛው ጣይቱ ብጡል መኖሪያ ቤት የነበረው ኤልቤት ሆቴል፣ ለአድዋ በዓል አክባሪዎች ልዩ ድግስ ማዘጋጀቱን ገለፀ፡፡የኤልቤቴል ሆቴል ባለቤትና የፕሮግራሙ አዘጋጅ የሆኑት ጋዜጠኛ የእናት ፋንታ ውቤ፣ በሆቴላቸው የአድዋን በዓል ለማክበር ወደ አደባባይ ለሚወጡናበሆቴሉ ለሚያልፉ አክባሪዎች፤ በአድዋ ጦርነት ወቅት…
Rate this item
(0 votes)
 “የአገዛዞች ቀይ መስመር፤ ጭቆናን የመስበር ጽናቶች” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ አዲስ መፅሐፍ በዛሬው እለት ለአንባቢያንይበቃል። በተለያዩ የጋዜጦችና መጽሔቶች ላይ በአዘጋጅነት፣ በዋና አዘጋጅነት እንዲሁም ጠንካራ ሂሳዊ ፅሑፎች በማህበራዊ ሚዲያዎች በመጻፍ የሚታወቀውና በዚህም ለተደጋጋሚ እስር የተዳረገው የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ መፅሐፍ፤…
Rate this item
(0 votes)
የዕውቁና ተወዳጁ ድምፃዊ የክብር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ 80ኛ ዓመት የልደት በዓልና ከሚወደው ሙዚቃና ከሚወደው ህዝብ የተለየበት 12ኛ ዓመት መታሰቢያ በልዩ ልዩ ኪነ- ጥበባዊ መርሃ ግብሮች ሊዘከር እንደሆነ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ትላንት የካቲት 19 ቀን 2013 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል በተሰጠው…
Rate this item
(0 votes)
ለሀገር በተለያየ እውቅና ሙያ ውለታ የዋሉ ግለሰቦችንና ተቋማትን ታሪክና ዘጋቢ ፊልም በሲዲና በዲቪዲ በመስራት የሚታወቅ “ተወዳጅ ሚዲያናኮሙኒኬሽን”የደራሲና የተለያዩ ዓለም አቀፍ መስሪያ ቤቶች በተለይም ተቋማት ያገለገሉትን የጌታቸው ተድላን ( ዶ/ር) ህ ይወትና ታ ሪክ የ ያዘ ዘ ጋቢ ፊ ልምበዲቪዲ ሰርቶ…
Page 7 of 285