ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
• ገዳሙን ለመታደግ ቅዳሜ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ይካሄዳል ገዳመ ወንያት አቡነ ሐራ ድንግል የአንድነት ገዳም በ1574 የተመሰረተና የጻዲቁ አባት አቡነ ሐራ ድንግል ገድልና ገቢረ ተዓምራት የሚካሄድበት ገዳም ነው - ይላሉ የገዳሙ መነኮሳት፡፡ ከ400 ዓመት በላይ ታሪክ ያለው ይህ ትልቅ ገዳም…
Tuesday, 23 April 2024 00:00

አንድ ሰው - ለአንድ ወገን!!...

Written by
Rate this item
(0 votes)
እባክዎ!..አንድ የጎዳና ሰው የበዓል ምሳውን ይሸፍኑልን? እኛ ስማችን ከዚህ በታች የተጠቀሰ ጋዜጠኞችና በጎ አድራጊዎች ሶሻል ሚድያን በመጠቀም ለመጪው የፋሲካ በዓል አስታዋሽ የለሾቹን የጎዳና ተዳዳሪ ወገኖች ምሳ በማብላት በዓሉን አብረን ለማሳለፍ አቅደናል። እርስዎም ከጎናችን ይሁኑ!..ከቻሉ አብረውን ያሳልፉ?..ቢያንስ የአንድ ሰው የምሳ ወጪ…
Rate this item
(0 votes)
ዛሬ ሰኞ ሚያዝያ 7 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በዓለም ሲኒማ ጥሪ የተደረገላቸው የጥበብ ቤተሰቦች እና እንግዶች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ሥነ-ሥርዓት ይመረቃል::ፊልሙ በደራሲና ዳይሬክተር ፍፁም ክብረት ተዘጋጅቶ በሪች ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበ ሲሆን አርቲስት ሰለሞን ሙሄ ፣አርቲስት ማራማዊት አባተ አርቲስት…
Rate this item
(1 Vote)
መግቢያው በነፃ!"አቦ ሰም" ተውኔት በነፃ ለታደሚያን ይቀርባል! የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአምስተኛ ዓመት የቴአትር ጥበባት ተማሪዎች "አቦ ሰም" በሚል ርዕስ ተውኔት አዘጋጅተዋል። የተውኔቱ ደራሲና አዘጋጅ መቅደላዊት አሰፋ ስትሆን ይህም ተውኔት ሰኞ ሚያዚያ 7 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ ስድስት ኪሎ በሚገኘው…
Rate this item
(2 votes)
ባልተለመደ መልኩ በምስጢር ተይዞ የቆየው የአንጋፋው ደራሲና ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ 17ኛ መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ በ10 ሰዓት ይመረቃል።የመፅሀፉ ርዕስም ሆነ ርዕሰ ጉዳይ በዛሬው ዕለት በዋልያ መፃህፍት ሲመረቅ ይፋ እንደሚሆን ነው የታወቀው።በ17ኛው አዲስ መፅሐፉ ዙሪያ አዲስ አድማስ ጥያቄ ያቀረበለት ደራሲው፤ ሁሉም ነገር…
Rate this item
(0 votes)
የደራሲ እያዩ ደባስ ሦስተኛ መጽሐፍ “ፓርታ” ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ ደራሲው በመግቢያው ላይ እንዳሰፈረው፤ “ፓርታ ላልተጻፈው የሐሳብ ዕዳ ክፍያ ይሆን ዘንድ ነው። እነርሱን የመሆን የሐሳብ ዕዳ ውስጥ ለገባ አንድ አሳቢ፣ ሰውን ነጻ የማውጣት የቀናነት ትግል ነው።መጽሐፉ የትችት፣ የመወቃቀስ፣ የሐሜትና የጥላቻ ግብ…
Page 6 of 321