ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የድረገጽ መረጃ መንታፊዎች ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የ106 አገራት ዜግነት ያላቸው የ533 ሚሊዮን የፌስቡክ ተጠቃሚ ደንበኞችን የግል ሚስጥራዊ መረጃዎች በመዝረፍ በይፋ ማሰራጨታቸውንና ይህም ተጠቃሚዎችን ለባሰ ጥቃት ይዳርጋል ተብሎ መሰጋቱን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡በድረገጾች በኩል ባለፈው ቅዳሜ በነጻ የተሰራጩት የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ግላዊ መረጃዎች የተጠቃሚዎቹን…
Rate this item
(4 votes)
የእውቁ ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ፀሀፊ ተውኔት ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ “ፍልስምና 5” እና “ፍልስምና 6” መፅሀፍት ሰሞኑን ለንባብ በቁ፡፡ ጋዜጠኛና ደራሲው “በፍልስምና 5” መፅሀፍ በስነ-ልቦና፣ ጋብቻና የአዕምሮ ህክምና ዙሪያ አንቱ የተሰኙ ባለሙያዎችን ቃለ መጠይቅ አድርጎ ያሰናዳ ሲሆን፣ ባለሙያዎቹም በስነ- ልቦና ምንነት በጋብቻ ሁኔታ፣…
Rate this item
(2 votes)
“ንቅሳታሟ ዶሮ እና ደጓ ወፍ” የተሰኘ የልጆች መፅሐፍ ሰሞኑን ለገበያ የቀረበ ሲሆን በነገው ዕለት ከጠዋቱ በ3 ሰዓት በብሔራዊ ትያትር እንደሚመረቅ ተገልጿል፡፡ በስንዱ ቢሰነብት የተዘጋጀው መፅሐፍ ልጆች ቀለም የሚቀቡበ፣ት ስዕል የሚስሉበት፣ ካነበቡ በኋላ ሀሳባቸውን የሚገልፁበት ባዶ ቦታ ያካተተ ነው። በ39 ገጾች…
Rate this item
(0 votes)
በብራና ወርሀዊ የመፅሀፍት ውይይት፣ በጃፋር መፅሀፍት መደብርና በብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፃህፍት ኤጀንሲ ትብብር “ክብር ዘበኛ የስልጣኔ ፈር የለውጥ ፋና ወጊ” በተሰኘው በጋዜጠኛና አርታኢ አየለ እሸቱ መፅሀፍ ላይ ነገ መጋቢት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ- መዛግብትና…
Rate this item
(0 votes)
በጃንተከል መልቲ ሚዲያና ኤቨንት አዘጋጅነት በየአመቱ ሊካሄድ የታቀደው አድዋ ሽልማት ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ለአድዋ ድል ታሪክ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱትን በመሸለም ተከናውኗል። የዘንድሮው ሽልማት እንደ መጀመሪያ ዙር አዋርድ፣ ሜዳሊያና የምስክር ወረቀት በመስጠት እስከ ዛሬ አድዋ እንዲዘከር፣ ከፍ እንዲልና እንዲጎላ ከፍተኛ አስተዋፅኦ…
Rate this item
(0 votes)
 በተለያየ የመንግስት መስሪያ ቤት በተለያየ ሀላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩት የአቶ ደገፋው ቦጋለ “ለምን” መፅሀፍ ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ ደራሲው ለስነ ፅሁፍ ባላቸው ዝንባሌ እስከዛሬ ከትበው ያስቀመጧቸውና የህትመት ብርሃን ያላዩ በርካታ መፅሀፎች እንዳላቸው…
Page 5 of 285