ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ29 ዓመቷ ሩት ነጋ በፊልም ተዋናይነት በአየርላንድ ስኬታማ እየሆነችና በተለያዩ መድረኮች አገሪቱን እያስጠራች መምጣቷን የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ በቅርቡም በታዋቂዋ እንግሊዛዊ ድምፃዊት ሼሪሊ ቤሲ የህይወት ታሪክ ላይ የሚሰራውን ፊልም ሩት ነጋ በመሪ ተዋናይነት እንደምትሠራ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
Read 4276 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አዲስ አኩስቲክ የሙዚቃ ቡድን ትውስታ (Remembrance) የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ አልበም ለገበያ ማብቃቱ ታወቀ፡፡ ከኢትዮጲክስ ተከታታይ የሙዚቃ አልበሞች ስኬታማ ገበያ b|§ ተሻሽለውና በአዲስ መልክ ተቀናብረው ለዓለም ገበያ የቀረቡ ኢትዮጵያዊ ዘፈኖች በዓለም አቀፍ ደረጃ ፋሽን እየሆኑ መምጣታቸውን ዘ ጋርድያን ሰሞኑን ዘግቦታል፡፡ በዓለም…
Read 4279 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዜማ ብእር የሴት ደራሲያን ማህበር ነገ ጧት ..እናትና ጥበብ.. በሚል ርስ የእንቁጣጣሽ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቱን ቦሌ በሚገኘው ..ፀሐይና ልጆቿ.. ሕንጻ ያቀርባል፡፡ በዝግጅቱ የማህበሩ አባላትና ሌሎች እድምተኞች ኪነጥበባዊ ዝግጅቶቻቸውን ያቀርባሉ፡፡
Read 4130 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
..ዘመን ሲሽር.. አርብ ይመረቃልበመላኩ ኢንተርቴይመንት የተዘጋጀው ..እሹሩሩ.. የተሰኘ የኮሜዲ ቪሲዲ ዛሬ ከቀኑ 7፡30 በአዲስ አበባ ባህልና ትያትር አዳራሽ ይመረቃል፡፡ መላኩ ገብሩ ጽፎ ፕሮዲዩስ ያደረገውን የአንድ ሰዓት ኮሜዲ ቪሲዲ ያዘጋጀው ታደሰ ንጉሥ (አቡ) ነው፡፡በፊልሙ ፋንቱ ማንዶዬ፣ ፍቅርተ ጌታሁን፣ ተመስገን መላኩ፣ ፀጋዬ…
Read 4418 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አንጋፋው ጋዜጠኛና ደራሲ ማሞ ውድነህ ፊልሞች በተናጠል ከሚሠሩ ይልቅ በአንድ ኩባንያ ቢሠሩ የተሻለ እድገት ይመጣል ሲሉ የፊልም ባለሙያዎችን መከሩ፡፡ ..አንናገርም.. የተሰኘው ፊልም በእንቢልታ ሲኒማ ከትናንት ወዲያ ሲመረቅ የክብር እንግዳ የነበሩት ደራሲ ማሞ ውድነህ፤ በወጣት ጋዜጠኝነት ዘመናቸው ኤርትራ ውስጥ ከሆሊውዱ ትዌንቲዝ…
Read 4350 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የግጥም ሥራዎች ከጃዝ ሙዚቃ ጋር ተዋህደው የሚቀርቡበት ..ፖየቲክ ጃዝ.. የፊታችን ረቡዕ ጳጉሜ 2/2003 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ በሸበሌ ሆቴል እንደተዘጋጀ ተገለፀ፡፡በዝግጅቱ ላይ ገጣሚና ጋዜጠኛ አበባው መላኩ፣ ገጣሚና ሰዓሊ ቸርነት ወ/ገብርኤል፣ ገጣሚ ምስራቅ ተረፈና ገጣሚ ሰለሞን ሳህለ ከመለከት ባንድ ጋር የግጥም…
Read 4585 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

