ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ስድስተኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል “የባህል አርነት በተሳሰረው ዓለም” በሚል መሪ ቃል በመጪው ሰኞ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ከምሽቱ 11 ሰአት ይከፈታል፡፡ በሳምንቱ ሰኞ የሚዘጋው ፌስቲቫል ከባህል አዳራሹ ሌላ፣ በብሔራዊ ትያትር፣ በአምባሳደር ሲኒማ፣ በሲኒማ አምፔር፣ በሩስያ…
Read 5536 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኢትዮጵያና በቻይና መካከል ባለው የባህል ትብብር ስምምነት መሠረት የቻይና የባህላዊ ቅርስ አውደርዕይ እና የባህላዊ ሙዚቃና አክሮባት ትርዒት ሊቀርብ ነው፡፡ የቻይና ባህላዊ ቅርስ አውደርዕዩ ረቡዕ ከቀኑ 9 ሰዓት እንዲሁም የባህላዊ ሙዚቃ የአክሮባት ትርዒቱ ከቀኑ 11 ሰዓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ይቀርባሉ፡፡
Read 3003 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዩቲውብ 2 ቢሊዮን ተመልካች በማግኘት አዲስ ሪከርድ ያስመዘገበው ዝነኛው ዘፋኝ ጀስቲን ቢበር፤ ‹ቤቢ› በተሰኘ የሙዚቃ ቪድዮው ከፍተኛ ተመልካች እንዳገኘ ተገለፀ፡፡ “ማይ ዋርልድ 2.0” የተባለ አልበሙን የለቀቀው የ17 ዓመቱ ካናዳዊ አርቲስት፤ ባለፉት ሁለት ዓመታት በመላው አለም 12 ሚሊዮን የአልበሞቹን ቅጂ ሸጧል፡፡…
Read 3739 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“21” በተባለ የዘፈን አልበሟ የዓመቱን ከፍተኛ ሽያጭ የተቀዳጀችው ድምፃዊቷ አዴሌ፤ በጉሮሮዋ ላይ ቀዶ ጥገና ልታደርግ ነው፡ አርቲስቷ ለህክምናዋ ትኩረት በመስጠት በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ልታቀርብ ያቀደቻቸውን ዝግጅቶች ሰርዛለች ተብሏል፡፡ አንዳንድ ዘገባዎች ቀዶ ጥገናው ከጉሮሮ ካንሰር በሽታ ጋር የተያያዘ መሆኑን ቢጠቁሙም ዘገባው…
Read 3436 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሟቿ ኤሚ ዋይን ሃውስ 3ኛ አልበም ‹ላዮነስ፡ ሂድን ትሬዠርስ› በሚል ስያሜ ከወር በኋላ ለገበያ ሊበቃ ነው፡፡ በአይስላንድ ሪከርድስ የተዘጋጀው አልበሙ 12 የኤሚ አዳዲስ ዘፈኖችን ያካትታል፡፡ ኤሚ ዋይን ሃውስ ከልክ ባለፈ አልኮል መጠጥ ተመርዛ በ27 ዓመቷ ድንገት ህይወቷ እንዳለፈ በምርመራ መረጋገጡ…
Read 3450 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በ”ቫይብ” መፅሄት የዓመቱ ምርጥ የራፕና ሂፕሆፕ አርቲስት የተባለው ሊል ዋይኔ፤ ጄይዚንና ካናዬ ዌስትን በማጣጣል፣ ሙዚቃዎቻቸውን የመስማት ፍላጎት የለኝም አለ፡፡ ሊል ዋይኔ ከእስር ቤት መልስ “ዘካርተር 5 አልበም” በሚል ለገበያ ባበቃው አልበሙ ላይ ጄይ ዚና ካናዬ ዌስት በተጋባዥነት መስራታቸው ይታወሳል -…
Read 4407 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

