ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የቀድሞው የባህር ሀይል ባልደረባ በነበሩት ፒቲ ኦፊሰር ራስ ወርቅ መንገሻ ግለ ታሪክና በባህር ሀይል ዙሪያ የሚያጠነጥነው ‹‹የባህር ሀይሉ ራስ ወርቅ›› በሚል ርዕስ በራሳቸው በፒቲ ኦፊሰር ራስ ወርቅ መንገሻ ተጽፎ ለንባብ የበቃው መጽሐፍ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ አምስት ኪሎ ከቅርስ ጥናትና…
Rate this item
(0 votes)
በእውቁ ደራሲና መምህር የክቡር ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ ስም የተሰየመውና በትምህርታቸው የላቀ ውጤት የሚያስመዘግቡ ተማሪዎችን እየተቀበለ የሚያስተምረው ‹‹ሀዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ ት/ቤት›› 400 ያህል የተለያዩ መጽሐፎችን በስጦታ አገኘ፡፡ መጽሐፉን የለገሱት በቅርቡ ያረፉትና ለረጅም ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነትና ተመራማሪነት ሲያገለግሉ የቆዩት…
Rate this item
(2 votes)
የአፄ ቴዎድሮስ 201ኛ የልደት መታሰቢያ በአል ሐሙስ ጥር 7 ቀን 2012 ዓ.ም በጎንደር ከተማ በቴዎድሮስ አደባባይ በድምቀት ተከበረ፡፡ በእለቱ የከተማው ከፍተኛ አመራሮች የከተማው ማህበረሰብ ለጥምቀት በዓል ከተለያየ ቦታ የተሰባሰቡ እንግዶችና ከያኒያን በተገኙበት ነው የመታሰቢያ በአሉ የተከበረው፡፡ በእለቱ የአፄ ቴዎድሮስን ሕይወትና…
Rate this item
(1 Vote)
 - ቴዲ አፍሮን ጨምሮ በርካታ የሙዚቃ ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል - “ባላገሩ አይዶል” በሁለት ወራት ውስጥ ይጀመራል ተባለ ‹‹በባላገሩ አይዶል ውድድር›› አንደኛ በመውጣት ያሸነፈው ወጣት ድምፃዊ ዳዊት ጽጌ ‹‹የኔ ዜማ›› አልበም ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ጀምሮ ለአድማጭ ቀረበ፡፡ ላለፉት አራት አመታት ከፍተኛ ጥረትና…
Rate this item
(2 votes)
በፓትሪሺያን ማካርቲ ተጽፎ በሃብታሙ አየለ ወደ አማርኛ የተተረጎመው ‹‹ፊት ማንበብ›› መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ በዋናነት ሰዎችን በማየት ባህሪያቸውን የማወቅ ስነ ልቦና ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን ‹‹ሚየን ሺያንግ›› (የፊት ንባብ) ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት የነበረ የቻይናዊያን ጥበብ እንደሆነ በመጽሐፉ ተገልጿል፡፡ የሰውን ውጫዊ…
Rate this item
(0 votes)
ሰምና ወርቅ 25ኛው የኪነ ጥበብ ምሽት ‹‹የእኛ ነገር›› በሚል ርዕስ የፊታችን ረቡዕ ጥር 13 ቀን 2012 ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ የፍልስፍና ምሁሩ ዳኛቸው አሰፋ (ዶ/ር)፣ ዲያቆን ቴዎድሮስ በለጠ፣ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ፣ ሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት፣ ፓስተር ካሳሁን…
Page 4 of 266