Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ወጣቷ ድምፃዊና የፊልም ተዋናይት ሴሊና ጎሜዝ የሙዚቃ ስራዋን በማቆም በፊልሞች ትወና ላይ ማተኮር እንደምትፈልግ ኢንተርቴይመንት ዊክሊ አስታወቀ፡፡ ዘንድሮ ለገበያ ይቀርባል ተብሎ የተጠበቀው አራተኛው አልበሟም ወደ ቀጣዩ ዓመት እንደተሸጋገረ ተገልጿል፡፡ዓመቱን በሁለት ፊልም ስራዎች ላይ እንደምታሳልፍ የገለፀችው ሴሊና ጎሜዝ፤ የሙዚቃ አልበሟን ከዚያ…
Rate this item
(0 votes)
እንግሊዛዊቷ የፖፕ ሙዚቃ ኮከብ አዴሌ ዘንድሮም የዓለም የሙዚቃ ገበያን በበላይነት ተቆጣጥራ እንደቀጠለች ታወቀ፡፡ “21” በተባለው አልበሟ የቢልቦርድ ምርጥ 200 አልበሞች ሳምንታዊ ደረጃን ለ16ኛ ጊዜ በአንደኛነት በመምራት ሪከርድ መስበሯን ቢልቦርድ አመልክቷል፡፡ አልበሟ በቢልቦርድ ታሪክ ለ16 ሳምንታት አንደኛ ደረጃ በማግኘት የተሳካለት 20ኛው…
Rate this item
(1 Vote)
በሆሊውድ ከሚሰሩ የፊልም ዳይሬክተሮች የሴቶች ቁጥር አምስት በመቶ ብቻ መሆኑን አንድ ጥናት ሲጠቁም ሆሊውድ ለጥቁር የፊልም ባለሙያዎችም የመስራት እድል ነፍጓል፡፡ ባለስልጣናትና የፊልም ኩባንያዎች ከንቀታቸው የተነሳ ስለ ጥቁር ህዝብ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም ሲል ጥቁር አሜሪካዊው የፊልም ባለሙያ ስፓይክ ሊ ተናግሯል፡፡ስፓይክ…
Rate this item
(0 votes)
የሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብና የውይይት ክበብ፤ የከፍተኛ ትምህርትን ጠቀሜታና ፍልስፍና የሚያንፀባርቀውን የዕጓለ ገብረዮሃንስ ጥናታዊ ፅሑፍ ለውይይት እንደሚያቀርብ ገለፀ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን የሦስት ሰዓት ውይይት መነሻ ሃሳብ በማቅረብ የሚመሩት የሥነፅሑፍ ባለሙያ…
Rate this item
(0 votes)
በሃዋሳ የኪነጥበብ አፍቃሪዎች የተቋቋመው 60 ሻማ የኪነጥበብ አፍቃሪዎች ማህበር 36ኛ ሻማውን ነገ በከተማዋ በሚገኘው በሥራ አመራር ተቋም በተለያዩ ጥበባዊ ዝግጅቶች እንደሚለኩስ ተገለፀ፡፡ በእለቱ ዝግጅት የትያትር ባለሙያው የአባተ መኩርያ የሕይወት ታሪክ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበባት መምህር በሆኑት አቶ ነብዩ ባዬ…
Rate this item
(0 votes)
አላቲሞስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በፊልም ዘውጎች ላይ ውይይት ሊያደርግ ነው፡፡ በመጪው ሐሙስ በሩስያ ሳይንስና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ የሚካሄደውን ውይይት የፊልም ደራሲና አዘጋጅ ቢኒያም ወርቁ ይመራዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡