Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 11 February 2012 09:06

የሆሊውድ ውሾች ይሸለማሉ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በሆሊውድ ለሚሰሩ ውሾች የመጀመርያው የኮከብ ትወና ሽልማት “ጎልደን ኮላር” ሊሰጥ ነው፡፡ ለውሾቹ ወርቃማ የአንገት ማሰርያየሚሸልመውስነስርዓቱ የፊታችን ሰኞ በሎስአንጀለስ ይካሄዳል፡፡ ዎልስትሪት ጆርናል እንደዘገበው፤ በሆሊውድ መንደርውሾችበትወናሙያላለፉት50ዓመታት ሲያገለግሉ የቆዩ ሲሆን አንዳንድ ፊልሞች ከመሪ ተዋናዮቹ ይልቅ በውሾቹ አስደናቂ የትወና ብቃትና አማላይ ገፀባህርይ ገቢያቸው እንደሚሟሟቅ…
Rate this item
(1 Vote)
ብዙም በማይታወቁ ታዳጊ ተዋናዮች የተሰራው “ዘ ክሮኒክል” ባለፈው ሳምንት ተመርቆ ለዕይታ የቀረበ ሲሆን በሰሜን አሜሪካ 22 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት የቦክስ ኦፊስን ደረጃ እየመራ እንደሚገኝ ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር ዘገበ፡፡ በ”ትዌንቲ ሴንቸሪ ፎክስ” 60 ሚሊዮን ዶላር ወጥቶበት የተሰራው ፊልሙ፤ በላቀ ልዩ ችሎታው…
Rate this item
(0 votes)
የኦስካር እጩዎች ምሳ ተጋበዙ በስምንት ተከታታይ ክፍሎች በተሰራው የሃሪ ፖተር ፊልም ላይ በመሪ ተዋናይነት የሰራው ዳንኤል ራድክሊፍ ለኦስካር ሽልማት ግድ የለኝም ሲል መናገሩን ቢቢሲ አስታወቀ፡፡ የኦስካር ሽልማት ሰጭዎች አዋጭና ጭብጣቸው ለህፃናት በሚሆኑ ተወዳጅ ፊልሞች ላይንደሚያተኩሩተናገረው ዳንኤል ራድክሊፍ፤ ተወዳጅ የሃሪ ፖተር…
Rate this item
(0 votes)
በኢሳግ ፊልም ፕሮዳክሸን የተሰራው “ሀኒሙን” እና በኦክቴት ፒክቸርስ የተሰራው “ደርቢ” የአማርኛ ፊልሞች ነገ ይመረቃሉ፡፡“ሃኒሙን” በኢሳያስ ግዛው ተፅፎ የተዘጋጀ ሲሆን፤ ሽመልስ አበራ፣ ተስፋ ብርሃኔ፣ ፍፁም ፀጋዬ፣ ችሮታው ከልካይ፣ ካሌብ ዋለልኝ እና ሌሎች ተውነውበታል፡፡ የ110 ደቂቃ ፊልሙ ለዝግጅት ስድስት ወር ፈጅቷል፡፡ ይሄ…
Rate this item
(0 votes)
ጭንቀትን አስመልክቶ የተፃፈው “ልጓም” የሥነልቦና መፅሐፈ ለንባብ በቃ፡፡ በከተማ አድማሱና ኃይለሚካኤል አድማሱ የተዘጋጀው ባለ 143 ገፅ መፅሐፍ በ25 ብር ወይም በ10 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡ ከደራሲዎቹ አንዱ በእንግሊዝ የሚኖር ሲሆን እዚህ ካለው ሌላኛ አዘጋጅ ጋር በመሆን በኢሜይል እየተላላኩ እንዳዘጋጁት ለማወቅ ተችሏል፡፡በሌላም…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ጋዜጠኛ ዳንኤል ወርቁ የተዘጋጀው “የማዕበል አሶች” የተሰኘ የረዥም ልቦለድ መፅሐፍ በፋና ኤፍኤም 98.1 አዲስ አበባ ሊተረክ ነው፡፡ በተዋናይ አያሌው ገብረማርያምና ተዋናይት ሙሉ ኪዳኔ በየሳምንቱ እሁድ ምሽት ከ3፡30 ጀምሮ ለ45 ደቂቃ የሚተረከው መፅሐፍ፤ የሚቀርበው “ጥበብና እፎይታ” በሚል ፕሮግራም ነው፡፡ ስለትረካው…