Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ሜሪል ስትሪፕ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሂላሪ ሮድሃም ክሊንተንን በፊልም እንድትተውን መጠየቋን “ዋሽንግተን ፖስት” ገለፀ፡፡ “አይረን ሌዲ” በተባለው ፊልም የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርጋሬት ታቸርን ወክላ የተወነችው ሜሪል ስትሪፕ፤ ዘንድሮ “ምርጥ ተዋናይት” ተብላ ኦስካር መሸለሟ ይታወሳል፡፡ ሰሞኑን “ዉመን ኢን ዘ…
Rate this item
(1 Vote)
ከሳምንት በፊት በተወሰኑ የዓለም ክፍሎች ለእይታ የበቃው “ዘ ሃንገር ጌምስ” ቀደም ሲል “ትዋይላይት” እና “ሃሪፖተር” ፊልሞች ያስገቡትን ከፍተኛ የገቢ መጠን ያህል ሊያስገባ እንደሚችል “ሎስአንጀለስ ታይምስ” አመለከተ፡፡ ከሳምንት በኋላ በሌሎች ተጨማሪ የዓለም ሲኒማዎች ለእይታ የሚበቃው “ዘ ሃንገር ጌምስ”፤ ባለፈው ሳምንት 70…
Rate this item
(0 votes)
ከአራት ዓመት በፊት በከፍተኛ ድጋፍ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በመሆን የተመረጡት ባራክ ኦባማ፤ በቀጣዩ ዓመት ህዳር ወር በሚካሄደው የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ ለመመረጥ ዘመቻ እያካሄዱ ሲሆን ከሆሊውድ በቂ ድጋፍ እንዳላገኙ “ዘ ሃፊንግተን ፖስት” ዘገበ፡፡ ከአራት አመት በፊት ሆሊውዶች ለኦባማ መመረጥ በቅስቀሳም ሆነ…
Rate this item
(0 votes)
እርዳታ ከውጭ ለማሰባሰብ ቃል ገብተዋል አምና በበጎ አድራጎት ድርጅትነት የተቋቋመው የኢትዮጵያ የኪነ-ጠቢባን ማህበር በአርቲስቶች አጠቃላይ ችግሮች ዙሪያ ከዶ/ር ልኡል አስፋወሠን ጋር የተወያየ ሲሆን ነዋሪነታቸውን በጀርመን ያደረጉት ልዑሉ፤ በዚያ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያንንና ሌሎች ለጋሾችን በማስተባበር እርዳታ ለማሰባሰብ ለማህበሩ ቃል ገቡ፡፡ ቅዳሜ…
Rate this item
(0 votes)
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ያዘጋጀውን ሁለተኛውን የባህል አውደርዕይ ባለፈው ሳምንት ከማክሰኞ እስከ ሐሙስ አቀረበ፡፡ አራት ኪሎ ምኒሊክ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ሜዳ ላይ ለሦስት ቀን በተካሄደው አውደርእይ ከአዲስ አበባ እና ከሌሎች የሀገሪቱ ክልሎች የተውጣጡ ተሳታፊዎች የተለያዩ በእጅ የተሰሩ ቅርፃቅርፆች፣ የቆዳና…
Rate this item
(8 votes)
የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ዋና ፀሐፊ የሆነው ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ሰባተኛ መፅሐፉን “ጽላሎት” በሚል ርዕስ ባለፈው ረቡዕ ለንባብ አበቃ፡፡ 11 ታሪኮችን የያዘው የአጫጭር ታሪኮች መድበል በ30 ብር እየተሸጠ ነው፡፡በቅርቡ የማስተርስ ዲግሪውን በፎክሎር የትምህረት ዘርፍ ያገኘው እንዳለጌታ ከበደ፤ ከአሁን ቀደም “ዛጎል”፣ “ደርሶ…