Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
እንግሊዛዊው የፊልም ተዋናይ ራስል ብራንድ ከ27 ዓመቷ አሜሪካዊ ድምፃዊት ኬቲ ፔሪ ጋር የመሰረተውን ትዳር ካፈረሰ በኋላ በመጥፎ ተግባሮቹ የሚዲያ ትኩረት ስቧል፡፡ ከፍቺው ጋር በተገናኘ ከ20 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደከሰረ ተገለፀ፡፡ ፍቺውና ኪሳራው የሥነ ልቦና መቃወስ ሳያደርስበት እንዳልቀረም ተገምቷል፡፡ የ36 ዓመቱ…
Rate this item
(0 votes)
የሳዑዲ አረቢያ አየር መንገድ ለመጀመሪያ ጊዜ ከኢትዮጵያ የበረራ አስተናጋጆችን ለመቅጠር ሲያወዳድር የቆየ ሲሆን፤ ለአንደኛ ዙር 43 ሴቶች መርጦ የቅጥር ሂደት እንደጀመረ ሰሞኑን ገለፀ።እጩዎቹ የበረራ አስተናጋጆች ለወር ያህል ስልጠና ከወሰዱ በኋላ ስራ እንደሚጀምሩ፤ በአዲሱ የራዲሰን ሆቴል በተዘጋጀው የትውውቅ ግብዣ ላይ ተነግሯል።…
Rate this item
(0 votes)
“እኛ የምንለውን ቤተ መፃሕፍት እንገንባ” በሚል መርህ ለሕግ ታራሚዎች መገልገያ የሚሆኑ መፃሕፍት ሊሰባሰቡ ነው፡፡ አሰባሳቢዎቹ እስካሁን 400 መፃሕፍት ያሰባሰቡ ሲሆን ሰኞ ከቀኑ 11፡30 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር በሚቀርብ ዝግጅት ተጨማሪ ከ1200 በላይ መፃሕፍት ለማሰባሰብ ጥረት እንደሚደረግ የሀሳቡ ጠንሳሽ ሲስተር ሊንዳ ደበበ…
Rate this item
(0 votes)
ደራሲና ዳይሬክተር ሙላለም ጌታቸው የሠራው “ሩጫዬን ጨርሻለሁ” ፊልም በሳሚ ፊልም ፕሮዳክሽን እና ድሮፕስ ፊልም ፕሮዳክሽን ትብብር የተዘጋጀ ሲሆን ይኸው ፊልም ነገ እንደሚመረቅ ሳሚ ፊልም ፕሮዳክሽን አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ፣ በቢሾፍቱ እና በአዳማ የሚመረቀውን ፊልም ሠርቶ ለማጠናቀቅ አራት ወራት ፈጅቷል፡፡ በ98 ደቂቃ…
Rate this item
(0 votes)
በተወለደ ገና በስድስት ወሩ የካሜራና ሞባይል ስልክ መነካካት የጀመረው የሦስት ዓመቱ ሕፃን ኤልያታ ዳንኤል ያነሳቸውን ፎቶግራፎች በአውደርእይ ሊያሳይ ነው፡፡ አባቱ አቶ ዳንኤል ተፈራ እና እናቱ ወይዘሮ አይዳ ሰሎሞን መርሃግብሩን ከሚያዘጋጀው ትራፓ ካፒታል ጋር በመሆን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ሕፃን ኤልያታ ያነሳቸው…
Rate this item
(0 votes)
“ትስስር”፣ “የአዳም ገመና”፣ “ዘራፍ” በተሰኙት ፊልሞቿ የምትታወቀው መቅደስ ፀጋዬ በኢትዮጵያን ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (ኢቤኤስ) አዲስ የቴሌቪዢን ዝግጅት ልትጀምር ነው፡፡ ነገ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ቀርቦ በድጋሚ ሐሙስ በተመሳሳይ ሰዓት የሚቀርበው “መቅዲ ሾው” የተባለውይኸው ዝግጅት የአንድ ሰዓት ርዝመት አለው፡፡