ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለንደን ሊጓዙ አንድ ሌሊት ብቻ የቀራቸው ወጣቶች በመሸኛ ድግሳቸው ላይ የሚገጥማቸውን ፈተና ለመወጣት የሚያደርጉትን ጥረት የሚያሳየው “ዕጣ ፈለግ” የተሰኘ ትያትር መታየት ሊጀምር ነው፡፡ ትያትሩን የጻፈው ጋዜጠኛ ዘካርያስ ብርሃኑ ሲሆን፤ ረቡዕ ከቀኑ 11 ሰዓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር የሚጀመረውንና ደራሲው ከታጠቅ ነጋሽ…
Read 2765 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
7 ዓመቱ ብራድ ፒት ለዘንድሮ ኦስካር ሽልማት በእጩነት ከሚቀርቡ ተዋናዮች ተርታ እንደተመደበ የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ በዋርነር ብሮስ የተሰራውና ለእይታ ከበቃ ሳምንት የሆነው የብራድ ፒት አዲስ ፊልም ..መኒ ቦል.. ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ 20.26 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቶበት ከ..ላዮን ኪንግ.. ቀጥሎ በቦክስ…
Read 2563 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
.በኢየሩሳሌም አማረ የተፃፉ የግጥም ስብስቦችን የያ “ምህላ ሲዘገይ” የተሰኘ መድበል የታተመ ሲሆን በነገው ዕለት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በዮፍታሄ ሲኒማ እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የግጥም መድበሉን የሚያስመርቀው ዜማ ብዕር ኢትዮጵያ የሴቶች የሥነጽሑፍ ማህበር ሲሆን ገጣሚዋ የማህበሩ አባል እንደሆነች ታውቋል፡፡
Read 2426 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ስለአበባዎችም ያውቃል.. ብሩናይየፈረንሳይ ቀዳማይ እመቤት ካሮል ብሩናይ ከፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ ጋር ትዳር የመሰረተችው በአበባዎች ላይ ባላቸው እውቀት ተማርካ መሆኑን ገለፀች፡፡ ካሮል ብሩናይ ሰሞኑን ከፕሬዝዳንት ሳርኮዚ የመጀመርያ ልጇን መፀነሷን አስታውቃለች፡፡ ይህንኑ በተመለከተ ከቢቢሲ ጋር ባደረገችው ቃለምምልስ፤ የ43 ዓመቱ ኒኮላስ ሳርኮዚ ፕሬዝዳንት…
Read 2512 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሁለት ሳምንት በኋላ ለገበያ የሚበቃው የኮልድ ፕሌይ አዲስ አልበም “Mylo xyloto” በጉጉት እየተጠበቀ እንደሆነ ዘ ጋርድያን ዘገበ፡፡ ኮልድ ፕሌይ አራት አባላትን ያቀፈ የሮክ የሙዚቃ ባንድ ሲሆን ሰሞኑን በቢቢሲ አድማጮች ምርጫ የዓመቱ ምርጥ የፌስቲቫል ባንድ ተብሏል፡፡ የኮልድ ፕሌይ 5ኛ አልበም የሆነው…
Read 2413 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የቀድሞው የአሜሪካን አይዶል ዳኛና የሙዚቃ ፕሮዲውሰር ሲሞን ኮዌል ..ሌዲ ጋጋ ትደብራለች ማለቱን ዴይሊ ሚረር ዘገበ፡፡ ..ዘ ኤክስ ፋክተር.. በተባለ ፕሮግራሙ ስኬታማ እየሆነ የመጣው የ51 ዓመቱ ሲሞን ኮዌል፤ ሌዲ ጋጋ የዓለማችን ደባሪ ዘፋኝ ብሎ በተቸበት ንግግሩ ኬቲ ፔሪና ቢዮንሴም አይመቹኝም ሲል…
Read 3506 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና