ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በነገው እለት ላስቬጋስ ውስጥ በሚገኘው የኤምጂኤም ግራንድ ጋርደን አዳራሽ የ2012 የቢልቦርድ የሙዚቃ አዋርድ ሲካሄድ የዓመቱ አርቲስት ለመባል በአዴሌ፤ሪሃና፤ ብሪትኒ ስፒርስና ክሪስ ብራውን መካከል ከባድ ፉክክር እንደሚኖር ይጠበቃል፡፡ በምሽቱ ክሪስ ብራውን ታላቅ የሙዚቃ ድግስ እንደሚኖረው የጠቆመው የቢልቦርድ ዘገባ፤ የዓመቱ ምርጥ ወንድ…
Read 1198 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 12 May 2012 09:22
በፊታውራሪ አመዴ ለማ መጽሐፍ ላይ ውይይት ይቀርባል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
የሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክበብ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በሚያደርገው የመፃሕፍት ንባብና ውይይት በፊታውራሪ አመዴ ለማ መጽሐፍ ላይ ውይይት እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ለውይይቱ መነሻ ሃሳብ በማፍለቅ የሚያወያዩት በኢኮኖሚ የግል አማካሪ የሆኑት አቶ ቢነጋ ተወልደ ናቸው፡፡ የቀድሞው ፓርላማ…
Read 1187 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከመስከረም 2003 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2003 ዓመተምህረት ታትመው ለንባብ የበቁ የረዥም ልቦለድ፣ የአጭር ልቦለድ እና የሕፃናት መፃሕፍት ተወዳድረው ተሸለሙ፡፡ እናት የማስታወቂያ ሥራዎች ድርጅት ባዘጋጀው ውድድር ፀደይ ወንድሙ፣ ደረጄ ገብሬ፣ አለማየሁ ገላጋይ፣ አስቻለው ከበደ እና ዮናስ ታረቀኝ በዳኝነት መርተውታል፡፡ የዛሬ ሳምንት…
Read 1571 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በስልጤ ሕዝብ ታሪክ፣ ባህል እና ቋንቋ ዙርያ የተፃፈው “ሴረ“ መጽሐፍ ነገ ስድስት ኪሎ በሚገኘው ስብሰባ ማዕከል ይመረቃል፡፡ ባለ 592 ገጽ መጽሐፉን ያዘጋጁት ከይረዲን ተዘራ ናቸው፡፡ አቶ ከይረዲን በሶሻል አንትሮፖሎጂ ሁለተኛ ዲግሪአቸውን ለማግኘት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እየተማሩ ሲሆን ለመጽሐፉ ግብአት የ10 …
Read 2186 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 12 May 2012 09:17
“ሕያው ትንሣኤ” ፊልም አውደርዕይ ሰኞ ይጀመራል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
ሕያው ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ያዘጋጀው ህያው ለትንሣኤ የፊልም አውደርእይ ሰኞ ከቀኑ 9 ሰዓት ይጀመራል፡፡ በአውደርእዩ የተመረጡት10 ፊልሞች ከሰኞ እስከ ሐሙስ ግንቦት 16 ከታዩ በኋላ አንድ ሰው ተመርጦ “የኢትዮጵያ ባለውለታነት አዋርድ” ይሸለማል፡፡የሽልማቱምሆነ የአውደርዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትር እና ባህል አዳራሽ…
Read 1725 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 12 May 2012 09:18
ባርና ሬስቶራንቱ ምስረታውን በኪነጥበብ ያከብራል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በአዲስ አበባ ካዛንቺስ አካባቢ የሚገኘው አልማዝ ላሊበላ ባርና ሬስቶራንት የተመሠረተበትን ሠላሳኛ ዓመት በኪነጥበብ ዝግጅት እንደሚያከብር ገለፀ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት በሚጀመረው አከባበር የባርና ሬስቶራንቱን የሦስት አስርት ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ መሰናዶ፣ የሙዚቃ እና ዳንስ ዝግጅትይኖረዋል፡፡ በአልማዝ ላሊበላ ሬስቶራንት የሙዚቃ ሥራዎቻቸውን ያቀርቡ…
Read 1878 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና