ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከሳምንት በፊት 75ኛ ዓመት ልደቱን ያከበረው ሞርጋን ፍሪማን በዘንድሮ የፊልም ስራዎቹ ማስተዋወቂያ መድረኮች ላይ የግሉን የፖለቲካ አጀንዳ ማራመዱ አንዳንድ ፖለቲከኞችንና የፊልም ኩባንያውን ዋርነር ብሮስ ሃላፊዎች እንዳስከፋ ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር ዘገበ፡፡ ሞርጋን ፍሪማን ከወራት በፊት በሲኤንኤን የፒርስ ሞርጋን ሾው በቀረበበት ወቅት፤…
Rate this item
(0 votes)
“ስኖው ዋይ ኤንድ ሃንትስ ማን” ባለፈው ሳምንት 56.26 ሚሊዮን ዶላር በሰሜን አሜሪካ አስገብቶ በምረቃው ሰሞን የአመቱን ከፍተኛ ገቢ በአራተኛ ደረጃ በማስመዝገብ የቦክስ ኦፊስ የገቢ ደረጃን እየመራ ነው፡፡ ፊልሙ በተለይ እድሜያቸው ከ18 እስከ 25 በሆኑ ልጃገረዶች ዘንድ መወደዱ ይገለፃል፡፡ በተቀረው የዓለም…
Rate this item
(0 votes)
በ250 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተሰራው “ዘ ዳርክ ናይት ራይዝስ” ከአምስት ሳምንት በኋላ ለገበያ ሲበቃ ከፍተኛ ገቢ ሊኖረው እንደሚችል ተገምቷል፡፡ በፊልሙ ላይ የባትማን ገፀባህርይ የሚተውነው ክሪስትያን ቤል ሲሆን አና ሃታዌይ ፤ ቶም ሃርዲ፤ ማይክል ኬን፤ ጋሪ ኦልድማን፤ ሊያም ኔሰንና ሞርጋን ፍሪማን…
Rate this item
(0 votes)
የመጀመርያ አልበሙን ካወጣ 20 ዓመታት ያስቆጠረው አሸር “ሉኪንግ 4 ማይሰልፍ” የተሰኘ አዲስ አልበሙን የፊታችን ማክሰኞ ለገበያ ያበቃል፡፡ የአሸር አዲስ አልበም በአር ኤንድ ቢ እና በኤሌክትሮኒክ የሙዚቃ ስልቶች የተሰሩ 14 ዘፈኖችን ይዟል፡፡ ከሮይተርስ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ አዲሱን አልበም በተዋበ ጥበብ መስራቱን…
Rate this item
(0 votes)
የታላቁ ሩስያዊ ባለቅኔ አሌክሳንደር ሰርጌቪች ፑሽኪን 213ኛ ዓመት ልደት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እንደሚከበር የሩስያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል አስታወቀ፡፡ዝግጅቱ በማዕከሉ የፑሽኪን አዳራሽ፣ ሳር ቤት በሚገኘው የፑሽኪን አደባባይ፣ በሩስያ ኤምባሲ እና በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል በሙዚቃ በባሌ ዳንስ እና በሥዕል ውድድር የታጀበ ነው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም የኪነጥበባት እና የማስታወቂያ ድርጅት በየዓመቱ የሚታተመው የግብይትና መረጃ መጽሐፍ ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ ታትሞ ባለፈው ማክሰኞ ምሽት በሂልተን ተመረቀ፡፡ በ1999 ዓ.ም በአርቲስት ፈቃዱ ተክለማርያም፣ በኢንጂነር አብይ ፍቃዱ እና በኢንጅነር ብስራት ዳንኤል የተመሠረተው ድርጅት ያስመረቀው መጽሐፍ፤ 856 ገፆች ያሉት…