ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሰኞ 70ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረው ፖል ማካርቲኒ ጡረታ ለመውጣት ፍላጎት እንደሌለው አስታወቀ፡፡ በንግስት ኤልዛቤት የአልማዝ ኢዮቤልዩ ላይ ባቀረበው ምርጥ ኮንሰርት አድናቆት ያተረፈው ፖል የለንደን ኦሎምፒክ መክፈቻ ላይም የሚያቀርበው ሙዚቃ ይኖራል፡፡ ፖል ማካርቲኒ እና ቤተሰቡ በአጠቃላይ 665 ሚሊዮን ፓውንድ…
Rate this item
(2 votes)
የቱርክ የቲቪ ድራማዎች በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተወዳጅነት እያተረፉ መምጣታቸውን ቫራይቲ መፅሄት ዘገበ፡፡ በቱርክ የተሰሩ ድራማዎች ባለፉት 5 ዓመታት 35675 ሰዓታት የቲቪ ፕሮግራሞችን በተለያዩ ዓለም ክፍሎች ስርጭት ላላቸው 76 የብሮድካስት ኩባንያዎች መሸጣቸውን ያወሳው የሮይተርስ ዘገባ በበኩሉ በተለይ ግሪክና እስራኤል የፊልሞቹ…
Rate this item
(0 votes)
ካናን ከጦርነት ጠበሳ ይልቅ በልብ ውስጥ ያለ ትኩሳትን መዝፈን እፈልጋለሁ ሲል ለሲኤን ኤን ተናገረ፡፡ አስቀድሞ በእርስ በእርስ ጦርነት ስለታመሰችው ሶማሊያ እና ስለስደት ህይወቱ አብዝቶ ይዘፍን የነበረው ከናን ከወር በኋላ በሚወጣ አዲስ አልበሙ በግሉ ህይወቱ እና የፍቅር ሁኔታው ላይ የሚያተኩሩ ዘፈኖችን…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው ኒጀራዊ ሙዚቀኛ ኦማር ቦምቢኖ ሙክታር ሙዚቃ ነፃነት ነው ሲል ለሲኤን ኤን ተናገረ፡፡ ጊታሩን በበርሃ መጫወት ስለሚያበዛ የበረሃው የጊታር ጀግና ተብሎ ለመወደስ የበቃው ቦምቢኖ በሮክና ብሉስ ሙዚቃዎቹ በሰሜን አፍሪካና በመካከለኛው ምስራቅ ተወዳጅነት አትርፏል፡፡ በ12 ዓመቱ ጊታር መጫወት የጀመረው ቦምቢኖ የማሊውን…
Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን በሰሜን ምእራብ ፓኪስታን በምትገኝ ፔሽዋር ከተማ በግፍ የተገደለችው የ24 ዓመቷ ድምፃዊት ጋዛላ ጃቬድ አሟሟት አድናቂዎቿን ማሳዘኑን ዘ ሂንዱስታን ታይምስ ዘገበ፡፡ የታሊባን ሃይሎች የሙዚቃና ዳንስ ክልከላ በማድረግ የጣሉትን ገደብ በመጣስ ከፍተኛ መስዕዋትነት የከፈለች አርቲስት በሚል የአርቲስቷን ሞት በርካታ ዓለም አቀፍ…
Rate this item
(0 votes)
አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በቅርቡ የተመረቀውን የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን “ጥቁር ሰው” ቪዲዮ ክሊፕ ለውይይት አቀረበ፡፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት በሩስያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ በተከናወነው ውይይት፤ የፊልም ባለሙያዎችና የጥበቡ አፍቃሪዎች ስለፊልም ጥበብ፣ ስለ ክሊፑ ፕሮዳክሽን እና ይዘት እንዲሁም ስለ…