Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
“መምህሩ” እየተሸጠ ነው በፀሃፌ ተውኔት፣ ጋዜጠኛና ደራሲ ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ የተዘጋጀው “ፍልስምና ፪” ከዛሬ ጀምሮ ለንባብ እንደሚበቃ አዘጋጁ ለአዲስ አድማስ ገለፀ፡፡ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የአውራምባ ማህበረሰብ መሪ፣ ዙምራ ኑሩ መጋቤ ሃዲስ መምህር እሸቱ፣ አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን፣ አርኪቴክት ሚካኤል ሽፈራውና ሌሎች ባለሙያዎች በመፅሃፉ…
Rate this item
(1 Vote)
ምስል የትያትር እና ፊልም ፕሮዳክሽን በደራሲና አዘጋጅ ኤልያስ ገብረክርስቶስ ያሰራውን ”ፍቅር እስከ… መቃብር” ፊቸር ፊልም ባለፈው ማክሰኞ በባለሙያዎች አስገመገመ፡፡ ፒያሳ በሚገኘው የራስ ቴአትር ስቴርዮ አዳራሽ የተከናወነው የግምገማ ውይይት፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትያትር ጥበባት ትምህርት ክፍል ጋር በመሆን የተሰናዳ ሲሆን የትምህርት…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትያትር ጥበባት ትምህርት ቤት ተማሪዎች፤ በኦሮሞ ሕዝብ ትውፊት ላይ የተመሰረተ “ጉዲፈቻ” የተሰኘ ትያትር ትናንት ማምሻውን አሳዩ፡፡ አምስት ኪሎ በሚገኘው የትያትር ጥበባት አዳራሽ ለተመልካች የቀረበው ትያትር በጥናት ላይ ተመስርቶ የተሰራ ነው፡፡ በተመሳሳይ ጥናት ላይ የተመሰረተው “አባይና ትውፊቱ” ትያትርም…
Rate this item
(0 votes)
ዳጉ ማስታወቂያና ፕሮሞሽን ድርጅቶች አገልግሎታቸውን እያስተዋወቁ የሚገበያዩበት የድረገፅ ቢዝነስ ዳይሬክተሪ ያዘጋጀ ሲሆን ይኸው ዳይሬክተሪ በሚቀጥለው ሳምንት በራዲሰን ብሉ ሆቴል በሚደረግ የራት ግብዣ ይመረቃል፡፡ከ50 ሺህ በላይ የኩባንያዎች ዳታ የያዘው ዳይሬክተሪ፤ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የዜናና የጨረታ ገፆችም አሉት፡፡ Daguethiopia.com በሚል ድረገፅ…
Rate this item
(1 Vote)
በሁሉም አለበል የተዘጋጁ አስር አጫጭር ልቦለዶች የተካተቱበት “የተዋጡ ነፍሶች” መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በሁሉም አለበል የተፃፈው 201 ገፆች ያሉት መፅሐፍ ዋጋ 30 ብር ነው፡፡በሌላም በኩል በሕግ ባለሙያ አቶ ሳሙኤል ታደሰ የተዘጋጀው “ተጨማሪ እሴት ታክስ በኢትዮጵያ” መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በርእሰ ጉዳዩ ዙርያ…
Rate this item
(0 votes)
ከ30ኛው ኦሎምፒያድ ጋር ተያይዞ በሚከናወነው ዓለም አቀፍ የለንደን ፌስቲቫል ላይ የሚሳተፈው ኢትዮጵያዊ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም አገራችን የሯጮች ብቻ ሳይሆን የገጣሚዎችም አገር ናት ሲል ተናገረ፡፡ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም ከ204 የኦሎምፒክ ተሳታፊ አገራት የተውጣጡ ገጣሚዎች በሚሳተፉበትና የለንደን ፌስቲቫል ዝግጅት አካል በሆነው “ዘ…