Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 14 July 2012 11:17

“አየሁሽ” ፊልም ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በትሩዝ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው እና በደራሲ መሐመድ ዳውድ ተደርሶ በዘሪሁን አስማማው እና በሳሙኤል ደበበ ዳሬክተርነት የተሠራው “አየሁሽ” ፊልም በነገው ዕለት በአዲስ አበባና በክልል ሲኒማ ቤቶች በ8፡00፣ በ10፡00 እና በ12፡00 ሰአት የሚመረቅ ሲሆን በልዩ ፕሮግራም በሀርመኒ ሆቴል ጥሪ የተደረገላቸው ሚኒስትሮች፣ አምበሳደሮች፣…
Saturday, 14 July 2012 11:15

ሚካኤል በላይነህ ነገ ይሞሸራል

Written by
Rate this item
(0 votes)
የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ የጋብቻ ሥነስርዓት በነገው ዕለት እንደሚከናወን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ሚካኤል በአውሮፕላን ሲጓዝ የተዋወቃትን የገልፍ ኤር የበረራ አስተናጋጅ ራሄል መኮንንን እንደሚያገባ ታውቋል፡፡ በሰርግ ስነ ስርዓቱ ላይ ጥቂት ሰዎች ብቻ እንደሚታደሙና ድምፃዊው በሰርጉ ላይ እንደሚዘፍን ምንጮች ተናግረዋል፡፡ ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ አዲስ…
Rate this item
(0 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ በነገው ዕለት በ8 ሰዓት በአምስት ኪሎ ብሄራዊ ሙዚየም አዳራሽ “የአክሊሉ ማስታወሻዎች” በተሰኘው መፅሃፍ ላይ ውይይት እንደሚያደርግ ገለፀ፡፡ ለውይይቱ መነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ዳይሬክተር የሆኑት ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ/ር) መሆናቸውን ጠቅሷል - ሚዩዚክ ሜይዴይ፡፡ በሌላ በኩል…
Saturday, 14 July 2012 11:09

የእርግብ አሞራ ከሉሲዎች ጋር

Written by
Rate this item
(0 votes)
“የጃሉድ ድግስ ሰኔ ሰላሳ” ሰሞኑን በስፋት የሰማነው ማስታወቂያ ነበር፡፡ ቀኑ ደርሶ የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ፕሮግራሙ ይጀመራል ከተባለበት ከምሽቱ 1 ሰአት ጀምሮ የላፍቶ ሞል አዳራሽ የመግቢያ በሮች መጨናነቅ ጀመሩ፡፡ የድግሱ ዋነኛ አቀንቃኞች ጃሉድ እና ዳዊት መለሰ እስኪመጡ ታዳሚው ከዲጄ በሚለቀቀቁ ዜማዎች…
Rate this item
(0 votes)
የሆሊውዶቹ ኮከብ ተዋናዮች ዊል ስሚዝና ጃዳ ፒንኬት፤ ተጨማሪ እርዳታ ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ቃል እንደገቡ ፒፕል መጋዚን ዘገበ፡፡ በትግራይ ክልል ማጌይ በተባለች 400 ነዋሪዎች የሚገኙባት የገጠር መንደርን ከሳምንት በፊት የጎበኙት ዊልና ጃዳ፤ የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴያቸውን ከ”ግሊመር ኦፍ ሆፕ” እና ከ”ሪሊፍ ሶሳይቲ…
Rate this item
(0 votes)
ሉሲ ሉ ከራስል ክሮው ጋር የኩንግኩፉ ፊልም ሠራች በቀድሞዋ የእንግሊዝ ልእልት ዲያና የህይወት ታሪክ ላይ የሚሰራው ፊልም ቀረፃ ከሰሞኑ መጀመሩን ቢቢሲ ገለፀ፡፡ ከ15 ዓመታት በፊት በፓፓራዚዎች የሰዶ ማሳደድ ድራማ በተከሰተ የመኪና አደጋ ህይወቷ ባለፈው ልእልት ዲያና ህይወት ዙሪያ የሚያጠነጥነውን ፊልም…