Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በአዲሱ ዓመት የሚቀርበው “ከለርስ ኦቭ ዘ ናይል ዓለምአቀፍ የፊልም አውደርእይ” አካል እንደሆነ የተነገረለት የኢትዮ ሲኒማ የግማሽ ቀን አውደ ጥናት ዛሬ ይካሄዳል፡፡አውደ ጥናቱን ብሉ ናይል የፊልም እና ቴሌቪዢን አካዳሚ ከኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎች ማህበር ጋር በመሆን ያሰናዱት ሲሆን የሚቀርበውም ካዛንቺስ በሚገኘው ጁፒተር…
Rate this item
(0 votes)
ቅዱስ ፊልም ፕሮዳክሽን ሰርቶት ዮሐንስ ተረፈ ፕሮዲዩስ ያደረገው “ቁንጮ” ኮሜዲ ድራማ ፊልም ሊመረቅ ነው፡፡ ቴዎድሮስ አበራ የፃፈውና ዮሐንስ ተረፈ ያዘጋጀው የ96 ደቂቃ ፊልም ነገ በአዲስ አበባ እና በክልል የግል እና የመንግስት ሲኒማ ቤቶች የሚመረቅ ሲሆን ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት በኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
አራት ኪሎ ዳግማዊ ምኒሊክ መሠናዶ ት/ቤት ግቢ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ የሥነጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች የሥዕል ሥራዎቻቸውን አውደርእይ ለሕዝብ አሳዩ፡፡ አውደርእዩ የቀረበው ከትናንት በስቲያ በትምህርት ቤቱ ቅጽር ግቢ ሲሆን እ.ኤ.አ ሴፕቴምበር 30 ድረስ ይቆያል፡፡ ትምህርት ቤቱ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ያዘጋጀው የመፃሕፍት አውደርእይ እና ሽያጭ ሰኞ ከሰዓት በኋላ አራት ኪሎ በሚገኘው የዳግማዊ ምኒሊክ መሠናዶ ትምህርት ቤት ይከፈታል፡፡ እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2004 ዓ.ም የሚቆየው አውደርእይ በመፃሕፍት ሽያጭ፣ ገጠመኝ ልውውጥ፣ ውይይትና መፃሕፍት ንባብ ታጅቦ የሚቀርብ ነው፡፡
Rate this item
(0 votes)
ተርጓሚ፣ ጋዜጠኛና የወግ ፀሐፊ ኤፍሬም እንዳለ ያዘጋጀው “እንግሊዝኛ በቀላሉ” (Simple English) መጽሐፍ ተጠቃሚዎች ራሳቸውን እንግሊዝኛ እንዲያለማምዱ የሚጋብዝ ሲሆን የአማርኛ መግለጫ ያለው የእለት ከእለት እንግሊዝኛ መማሪያ ነው ተብሏል፡፡ አዘጋጁ በመግቢያው መጽሐፏ በእንግሊዝኛ የመግባባት ችሎታቸውን በራሳቸው ጥረት ለማሻሻል ለሚጥሩ እገዛ እንድታደርግ ታስባ…
Rate this item
(0 votes)
ከሳምንት በኋላ በለንደን ከተማ የሚጀመረው 30ኛው ኦሎምፒያድ መክፈቻ ስነስርዓት አጠቃላይ ገፅታ በጉጉት እየተጠበቀ ነው፡፡ የ70 አገራት መሪዎችን ጨምሮ 80ሺ ተመልካቾችን በሚያስተናገዱበት የኦሎምፒክ ስታድዬም መክፈቻው ሲደገስ እስከ 3 ሰዓት ይፈጃል ፡፡ በታዋቂው ዲያሬክተር ዳኒ ቦየል የሚዘጋጀው ስነስርዓቱ በአረንጓዴ ቀለም የሚታጀብ ነው…