Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 18 August 2012 13:33

“አየሁሽ” ፊልም ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በመሃመድ ዳውድ ተፅፎ በዘሪሁን አስማማውና በሳሙኤል ደበበ የተዘጋጀው “አየሁሽ” የፍቅር ኮሜዲ ፊልም ነገ ምሽት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ቤት ይመረቃል፡፡ በፊልሙ ራሱ ዘሪሁን አስማማው፣ መኮንን ላዕከ፣ ህሊና ጌታቸው፣ ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ)፣ ወሳኝነህ ኃይሉ (እሙሹ)፣ ፍሬህይወት ባህሩ፣ ማርታ ካሳ፣ ሮዛ ፈለቀ እና…
Rate this item
(0 votes)
አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር ዘንድሮው ለእይታ በበቃው “የመጨረሻዋ ቀሚስ” የተሰኘ ትራጄዲ ፊልም ላይ እንደሚወያይ ማህበሩ አስታወቀ፡፡ በመጪው ሐሙስ ምሽት፣ በሩስያ የሳይንስና ባህል ማዕከል በሚቀርበው ዝግጅት ላይ የፊልም ባለሙያዎች፣ “የመጨረሻዋ ቀሚስ” አዘጋጆች እና የጥበቡ አድናቂዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ፊልሙ ለሕዝብ እይታ…
Rate this item
(0 votes)
የብራድ ፒት እና የአንጀሊና ጆሊ የሠርግ ሥነ ስርዓት በደቡብ ፈረንሳይ ዛሬ እንደሚፈፀም ሲዘገብ ቢቆይም በመረጃው እርግጠኛ ለመሆን አለመቻሉን የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ ሁሉቱ የፊልም ተዋናዮች ላለፉት ሰባት አመታት የቆዩበትን የፍቅር ግንኙነት ዛሬ በጋብቻ ያስሩታል ሲል በቅድሚያ የገለፀው “ሄሎ ማጋዚን” ነበር፡፡ ከትናንት…
Rate this item
(0 votes)
ቢዮንሴ ኖውልስ እና ጄይዚ የዓመቱን ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የትዳር አጋሮች ተብለው በፎርብስ መፅሄት ተመረጡ፡፡ ፎርብስ መፅሄት የመዝናኛው ኢንዱስትሪ እውቅ ጥንዶች በዓመቱ ያስገቡትን ገቢ በማስላት ይፋ ባደረገው ደረጃ፤ ቢዮንሴ እና ጄይ ዚ አንደኛ ደረጃ የተሰጣቸው ሲሆን የዘንድሮ ዓመታዊ ገቢያቸው 78 ሚሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን ለእይታ የበቃው አዲሱ “ዘ ቦርን ሌጋሲ” ፊልም በሰሜን አሜሪካ በመጀመርያ ሳምንቱ 40.3 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት የቦክስ ኦፊስን የገቢ ደረጃ እየመራ ነው፡፡ ላለፈው ሶስት ሳምንት ደረጃውን ተቆጣጥሮ ከቆየው “ዘ ዳርክ ናይት ራይዝስ” መሪነቱን መረከቡ የፊልሙን ምርጥ መሆን ያመለክታል ተብሏል፡፡ የቦርን…
Rate this item
(0 votes)
ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ሃያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ “የፍልስፍና አፅናፍ” የተሰኘ በፍልስፍና ሃሳቦች ላይ የሚያጠነጥን መፅሃፍ በመተርጐም ሰሞኑን ለንባብ አብቅቷል፡፡መፅሃፉ የተተረጐመው ከአሜሪካዊው የ20ኛው ክ/ዘመን ፈላስፋ ከዶ/ር ሞርቲመር ጄሮም አድለር “Great Ideas From The Great Books” የተሰኘ የፍልስፍና መፅሃፋቸው ላይ እንደሆነ ተገልጿል - በመፅሃፉ…