Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
አንጋፋና ወጣት ከያንያን ሥራዎቻቸውን እና የሌሎችን ሥራዎች የሚያቀርቡበት “ግጥምን በጃዝ” የደመራ ልዩ ዝግጅት እንደሚኖረው አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ማክሰኞ ከምሽቱ 12 ሰዓት በራስ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ የሚያቀርበውን ዝግጅት ደምአም የገጣሚያን ቡድን እና አዲስ ጣዕም የሙዚቃ ቡድን እንደሚያቀርቡት፣ የመግቢያ ዋጋውም በነፍስ ወከፍ 50…
Rate this item
(0 votes)
በሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ የተዘጋጁ 12 የቅርፃ ቅርፅ እና የኢንስታሌሽን ሥራዎች የቀረቡበት አውደ ርዕይ ትናንት ምሽት ቀበና አካባቢ በሚገኘው አስኒ ጋለሪ ተከፈተ፡፡ ለሁለት ሳምንት ለሕዝብ ክፍት ሆኖ የሚቆየውን አውደርዕይ ሰዓሊው በግሉ ያዘጋጀው እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡
Saturday, 22 September 2012 13:12

“አርኪ ካሜራ” ዛሬ በይፋ ሥራ ይጀመራል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት ሦስት ወራት በኢቴቪ ሦስት ዝግጅቶቹን ሲያቀርብ የነበረው አርኪ ካሜራ ዛሬ ተመርቆ በይፋ ስራውን እንደሚጀምር አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አዘጋጆቹ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢሬቴድ) እና MS Consulting Architects ለዝግጅት ክፍላችን እንዳስታወቁት፤ ዛሬ ካዛንቺስ በሚገኘው የአዲሱ ራዲሰን ብሉ ሆቴል የሚመረቀው የ45 ደቂቃ…
Saturday, 22 September 2012 13:08

የአንጋፋዋ አርቲስት ሐውልት ተመረቀ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የዛሬ ዓመት መስከረም 2004 ላይ ያረፈችው የአንጋፋዋ አርቲስት አስናቀች ወርቁ ሐውልት ግንባታ ሰሞኑን ተጠናቆ ባለፈው እሁድ ተመርቋል፡፡ የክራር ንግስቷን ሐውልት ለማሰራት በአሜሪካ ያሉ አድናቂዎቿ ቃል ገብተው የነበረ ቢሆንም በተቻለ መጠን ለክብሯ ተመጣጣኝ ሐውልት ለመስራት ከ143 ሺህ ብር በመጠየቁና ገንዘቡ ሳይሟላ…
Rate this item
(0 votes)
የመጽሐፍት ንባብን ለማበረታታት በየሁለት ሳምንቱ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት እያደረገ ያለው ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የዶ/ር ሙሴ ያዕቆብ ሥራ በሆነው “ሃያ አስራሁለቱ የፀለምት ቀጠሮ” ላይ እንደሚወያይ አስታወቀ፡፡ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር (ሙዚየም) አዳራሽ የሚካሄደውን የዚህን መፅሐፍ…
Saturday, 22 September 2012 12:53

ኬት እና ዊልያም መሳለቂያ ሆነዋል

Written by
Rate this item
(0 votes)
የልዑል ዊልያም ቻርለስ እና ኬት ሚድልተን እርቃን ፎቶዎች በአውሮፓ ሚዲያዎች መታተም የንጉሳውያን ቤተሰቡን መሳለቂያ ማድረጉን የተለያዩ ዘገባዎች አወሱ፡፡ ዊልያም እና ኬት የእንግሊዝ ንጉሳዊ ስርዓት የአልማዝ ኢዮቤልዩን ምክንያት በማድረግ በደቡብ ፓስፊክ እና ኤሽያ አገራት በሽርሽር ላይ ነበሩ፡፡ ፎቶዎቹ ዊልያም እና ኬት…