ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 14 September 2024 20:00

ልቦለድ መሳዩ ድንገቴ

Written by
Rate this item
(5 votes)
በ1972 አሥመራ ከተማ በቁም እስረኝነት ዘመኔ ካጋጠሙኝና ፈፅሞ ከማይረሱኝ ኹነቶች መካከል በአንዱ ቀን ያጋጠመኝን ላጫውታችሁ። ኒያላ ሆቴል አሥመራ ከሚገኙት ታላላቅ ሆቴሎች በቀዳሚነት የሚጠራ ትልቅ ሆቴል ነው። ያን ቀን እዚያ አካባቢ ለምን እንደሔድኩ ትዝ አይለኝም። ብቻ ከእሱ ፊት ለፊት ከሚገኘውና “ባር…
Rate this item
(1 Vote)
የገጣሚና ሐያሲ በለው ገበየሁ "እንኳንም መሃይም ሆንኩ" የተሰኘ መጽሐፍ ቅዳሜ ነሐሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይመረቃል።
Rate this item
(1 Vote)
”የኢትዮጵያ ልጆች” ቴሌቪዥን ላይ በምትሰራው ደራሲ ገሊላ ተስፋልደት የተዘጋጀው “ባለጋሪው አንበሳ” የተሰኘ የልጆች መጽሐፍ ከሰሞኑ ለገበያ ቀርቧል፡፡ መጽሐፉ፤ ክፉ አለመሥራትን፣ መዋደድን፣ ተባብሮ መኖርንና ፍቅርን ለልጆች ያስተምራል ተብሏል፡፡ “ባለጋሪው አንበሳ”፣ ለደራሲዋ አራተኛ ሥራዋ ሲሆን፤ የበኩር ሥራዋ “አመለኛ ልጅሽ” የተሰኘ የግጥም መድበል…
Rate this item
(3 votes)
ጸሐፊው ደራሲ ይልማ እሸቴ ፤የፊልም ዳይሬክተሯ ቅድስት ይልማ አባት ናቸው።በሥራዎቿ ድንቅ የሆነችው ቅድስት ይልማ ወዳጆቿን፣ የሙያ አጋሮቿን እና ቤተሰቧን ይዛ ትጠብቀናለች።
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተ መጻሕፍት (ወመዘክር) ቅዳሜ ነሐሴ 11፣ 2016 “ከበደች ትቀኛለች” በሚል ርዕስ ገጣሚ፣ ቀራጺ እና ሠዓሊ ከበደች ተክለአብ ስራዎቿን የምታቀርብበት የግጥም ሠርክ ዝግጀት ይካሄዳል፡፡ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኋል! ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኋል!
Rate this item
(0 votes)
....ስንወለድ የሚበጠሰው ከእናታችን ጋር የተያያዝንበት እትብት ውጪ ከአባታችን የተያያዝንበት ሁለተኛ እትብት አለ የሚል ፍልስፍና ነው የመጽሐፌ አዕማድ። በሦስት መንገድ ለማየት ሞክሬአለሁ። አባት ማጣት፤ አባት ማምለክ እና አባት መጥላት በሚሉ ምዕራፎች። ከዱር እንስሳ አንበሳን አጠናሁ፤ ከመጽሐፍ ቅዱስ ይስሀቅ ያቆብን ትቶ ኤሳውን…
Page 3 of 321