ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የዲያስፖራው ደራሲ ዓለማየሁ ማሞ ስራዎች የሆኑት “ከተጓዡ ማስታወሻ” እና “ከአገልጋዩ ማስታወሻ” የተሰኙ የጉዞ ማስታወሻ መፅሐፎች ለንባብ በቁ፡፡ ደረሲው እንደገለፀው ሁለቱም መፅፍት ጭብጣቸው የተለያየ ቢሆንም ደራሲው በአትላንታ ፣ዳለስ ፣ሂውስተን ፣ቦስተን፣ ኒውዮርክ፣ ጃክሰንቪል፣ ባልቲሞርና ቺካጎ ሲዘዋወር የከተባቸው ናቸው፡፡ “ዙሪቴና ኑረቴ” ናቸው ያላቸው…
Read 9171 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ የታሪክ መምህርና በጎንደር ዩኒቨርስቲ የታሪክ ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ በሆነው ደራሲ ጁማሉልዲን ሚፍታህ አብደላ የተሰናዳውና በወጣቶች ህይወትና ስነ ልቦና ላይ ትኩረቱን አድርጎ የተጻፈው “እኔማ እኔው ነኝ” የተሰኘ ልቦለድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ መቼቱን አዲስ አበባ፣መቀሌ መካነ ሰላምና ደሴ…
Read 3049 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ሶስተኛ ስራ የሆነው “አላቲኖስ” ልብለድ መፅሐፍ ለ3ኛ ጊዜ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ መንፈሳዊና ታሪክ ቀመስ፣ የፍቅር የሳይንስና የስለላ ታሪክን ያካተተው ይሔው መፅሐፍ በ2010 ዓ.ም ለንባብ በቅቶ ተወዳጅነትን በማግኘቱ ሰሞኑን በድጋሚ ታትሞ ለንባብ መብቃቱን ደራሲው ገልጿል፡፡ በ307 ገፅ…
Read 12901 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ህሩይ ወልደ ስላሴ የስነ ጥበባት ማዕከል ተወዳጅ በሆነው “እረኛዬ” ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይ ዛሬ ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ ሙያዊ ውይይት እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ በድራማው መሰረት ላይ ሙያዊ ዳሰሳ የሚያቀርቡት ሰለሞን ተሾመ (ዶ/ር) ሲሆኑ፣ደራሲና አዘጋጅ ቅድስት ይልማን ጨምሮ…
Read 13948 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የእውቁ ጋዜጠኛ መሰለ ገብረህይወት ስራ የሆነው “የሚዲያ አመራር” መፅሐፍ የፊታችነ ረቡዕ ግንቦት 3 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ይመረቃል፡፡ መፅሐፉ በዋናነት በሚዲያ አመራር ክፍተት የሚፈጠሩ ችግሮች ያስከተሉትና እያስከተሉ የሚገኙት ችግሮችን በመቅረፍ በትክክለኛ አመራር የሚከናውን ሚዲያን ለመፍጠርና አገርን…
Read 13029 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሄሪዮሬ” የተሰኘው የመጀመሪያው የኦሮምኛ የሰርግ አልበም ነገ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በጊዮን ሆቴል እንደሚመረቅ አዘጋጁ “በሻቱ ቶለማሪያም መልቲ ሚዲያ” አስታወቀ፡፡ “ሄሊዮሌ” በአማርኛ “ጓደኝንት” ማለት እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን ይሄው አልበም ከጥንት ጀምሮ በሰርግና በበዓላት ይዜሙ የነበሩ ግጥምና ዜማዎችን በአንድ ላይ በማሰባሰብ ብሎም…
Read 954 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና