ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ለ52 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ሰራተኞችና ለበጎ ፈቃደኞች ነፃ የትምህርት ዕድል ሰጥቷል በተመሰረተ በአንድ ዓመት ውስጥ ከፍተኛ እመርታ ያሳየው ‹‹ልቀት›› የኪነ ጥበባትና የቢዝነስ ኮሌጅ በአካውንቲንግና ፋይናንስ እንዲሁም በማኔጅመንት የትምህርት ዘርፎች በድግሪ ፕሮግራም ለማስተማር ከከፍተኛ ትምህርትና አግባብነት ኤጀንሲ እውቅና ማግኘቱን ኮሌጁ አስታወቀ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 በ25 ዓመቷ ወጣትና የኮምፒዩተር ሳይንስ ምሩቅ ሔቨን ዮሐንስ የተጻፈውና በተዛቡ ትርክቶችና ታሪኮች አገር አሁን ላለችበት ቀውስ ስለመዳረጓ የሚያትተው ‹‹የቀትር ጤዛ›› መጽሐፍ ነገ እሁድ ህዳር 28 ቀን 2012 ዓ.ም ከ10፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ መጻሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ አሁን እየደረሰብን…
Rate this item
(2 votes)
 በደራሲ ዘውዴ አርጋው የተጻፈውና የታሪካዊ ልቦለድ ዘውግ ያለው ‹‹የአሲንባ ናሙና መርካቶ›› የተሰኘው መጽሐፍ ትላንት አርብ በገነት ሆቴል ተመረቀ፡። በምርቃኑ ሥነ ሥርዓት ላይ የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ለታዳሚያን የቀረቡ ሲሆን የመጽሐፍ ዳሰሳና ውይይትም የዝግጅቱ ዋና አካል ነበሩ፡፡ መጽሐፉ በኢህአፓ የትግል ታሪክ…
Rate this item
(2 votes)
 የአንጋፋው ደራሲ ተክሌ ተሾመ መኮንን አራተኛ ሥራ የሆነውና በወቅቱ የአገራችን ፖለቲካ፣ በአገሪቱና በሕዝቡ ፈተናዎችና በአገር አንድነት ላይ በተጋረጠው ተግዳሮት ዙሪያ የሚያጠነጥነው ‹‹የኢትዮጵያ አንድነትና ተግዳሮቶች›› መጽሐፍ ዛሬ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ጎንደር ከተማ በሚገኘው ቋራ ሆቴል ይመረቃል። በሥነስርዓቱ ላይ ጋዜጠኛና የቴአትር ባለሙያው…
Rate this item
(1 Vote)
በሳሚ ማስታወቂያና ፕሮሞሽን አዘጋጅነት በየወሩ የሚካሄደው ‹‹ትንሳኤ የኪነ ጥበብ ምሽት›› ሶስተኛው ወር መሰናዶ የፊታችን አርብ ህዳር 26 ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል ይካሄዳል። በዕለቱም ገጣሚያኑ አስታውሰኝ ረጋሳ፣ ዲበኩሉ ጌታ፣ ሞገስ ወ/ዮሐንስ፣ ሰናይት ጥፍጡ፣ መላኩ ሳህለማርያም፣ ሄለን ፋንታሁን፣ ማርታ ተስፋዬና…
Rate this item
(1 Vote)
 ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ‹‹የኢትዮጵያዊነት አምዶች በሎሬት ፀጋዬ ገ/ መድህን ግጥሞች›› በተሰኘ ጥናታዊ ጽሑፍ ላይ በብሄራዊ ቤተ መጻሕፍትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሂዳል፡፡ ለውይይቱ መነሻ የሚሆን ጥናታዊ ጽሑፍ በገዛኸኝ ፀጋው (ዶ/ር) የሚቀርብ ሲሆን…