ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
 የወጣቶቹ ሰዓሊያን ብርሃኑ ዳንኤልና አቤል በየነ ሥራዎች ለእይታ የሚቀርቡበት “ራስ ወዳድነት” የስዕል ኤግዚቢሽን ሰኞ ታህሳስ 6 ቀን 2012 ዓ.ም በፈረንሳይ የባህል ማዕከል (አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሲስ) ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ ይከፈታል፡፡ 35 ያህል የወጣቶቹ ስዕሎች ለዕይታ የሚቀርቡበት ይህ አውደ ርዕይ ተከታታይ 18…
Rate this item
(1 Vote)
 14ኛው የኢትዮጵየ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል (አርዞፒያ) የፊታችን ሰኞ ታህሳስ 6 ቀን 2012 ዓ.ም ይከፈታል፡፡ እስከ ታህሳስ 13 ቀን 2012 ድረስ በሚቆየው በዚህ ፌስቲቫል ከ50 በላይ የውጭና የአገር ውስጥ ፊልሞች ለእይታ ቀርበው የሚወዳደሩ ሲሆን ከፊልም ፌስቲቫሉ ጐን ለጐን ወጣቱንና ስለ…
Rate this item
(1 Vote)
ከጊዜ ወደጊዜ እየተወደደ የመጣው እና በብዙ የኪነጥበብ ምሽቶች መነሻ የሆነው “ጦቢያ ግጥም በጃዝ” መቶኛ ምሽት ነገ ታህሳስ 5 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ ፒያሳ በሚገኘው ግራንድ ኤሊያና ሆቴል በልዩ ሁኔታ እንደሚከበር አዘጋጆቹ አስታውቀዋል፡፡ የኪነጥበብ ምሽቱ የተለያዩ ዝግጅቶች፣ የመቶ…
Rate this item
(2 votes)
 በአትሮኖስ ሚዲያና ፕሮሞሽን በየወሩ የሚካሄደውና በአዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚቀርበው ‹‹ግጥምን በመሰንቆ›› የኪነ ጥበብ ምሽት ማክሰኞ ህዳር 30 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በጊዮን ሆቴልበግሮፍ ጋርደን ይካሄዳል:: በጎንደር ከተማ ለተከታታይ ሦስት ዓመታት በድምቀትና በስኬት ሲካሄድ የነበረው የኪነ ጥበብ ምሽቱ…
Rate this item
(1 Vote)
በጣልያን ባህል ማዕከል አዘጋጅነት የሚካሄደው ‹‹ሙዚቃ በየአይነቱ›› የሙዚቃ ድግስ ማክሰኞ ህዳር 30 ቀን 2012 ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ ኮንሰርቱ ታዋቂው የጣሊያን የሙዚቃ ባንድ ‹‹ኦርኬስትራ ፒያሳ ቪቶሪያ››፣ የባህል አምባሳደሩ ከያኒ መላኩ በላይና “ኢትዮ ከለር ባንድ” የተጣመሩበት ሲሆን በምሽቱ…
Rate this item
(0 votes)
ዓለም አቀፍ የበጎ ፈቃደኝነት ቀን ትላንት በአምባ (ENPA) አስተናጋጅነት ተከበረ፡፡ በዕለቱ በርካታ የክብር እንግዶችና በጎ ፈቃደኞች የታደሙ ሲሆን የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ መልዕክት በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) የኢትዮጵያ ወኪል በሆኑት አቶ እንድሪያስ ጌታቸው በኩል ተነቧል፡። ከዚህም በተጨማሪ…
Page 13 of 272