ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከአራት ዓመት በፊት የተመሰረተውና ወጣት ሰዓሊያንን በመላው ዓለም ስራቸውንና ተሰጥኦቸውን እንዲያስተዋውቁ የሚያደርገው “አዲስ ፋይን አርት” ጋለሪ የእውቁን ሰዓሊ ተስፋዬ ኡርጌሳን “No country for young men” የስዕል ኤግዚቢሽን ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ ቦሌ መድሃኒያለም ብርሃኔ አደሬ ሞል ጀርባ በሚገኘው ማማስኪችን ያለበት…
Rate this item
(0 votes)
በ2006 ዓ.ም ለንባብ የበቃው ፍቅርና ጊዜ ቁጥር 1 ተከታይ የሆነውና “ፍቅርና ጊዜ” ቁ.2 ተብሎ የሰናዳው የግጥም መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ ገጣሚ አንድነት ግርማ በማህበራዊ፣ ወቅታዊ፣ ፖለቲካዊና የፍቅር ጉዳዮች ዙሪያ ያያቸውን የታዘባቸውን እና ስሜቱን በግጥም የገለፀበት ነውም ተብሏል፡፡ ከ65 በላይ በተለያዩ…
Rate this item
(0 votes)
 ከ600 በላይ ሕጻናትንና ከ450 በላይ እናቶችን በመደገፍና የበጎ አድራጎት ስራዎችን በመስራት የሚታወቀው ሙዳይ በጎ አድራጎት ድርጅት ለአስር ቀናት የሚቆይ ‹‹የገና ስጦታ›› የተሰኘ የስጦታና የሥዕል አውደ ርዕይ የፊታችን አርብ ታህሳስ 17 ቀን 2012 ዓ.ም ኮተቤ ብረታ ብረት አካባቢ በሚገኘው ግቢው ከረፋዱ…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ግርማስላሴ አርአያ የተፃፈውና በኢትዮጵያ ዳኝነት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው ‹‹ዳኝነት ከጥንት እስከ ዛሬ›› የተሰኘው መጽሐፍ የፊታችን አርብ ታህሳስ 17 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በራስ ሆቴል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በዕለቱ የፍልስፍና ምሁሩ ዳኛቸው አሰፋ (ዶ/ር) ደራሲና የሕግ ባለሙያ ውብሸት ሙላት፣…
Rate this item
(0 votes)
ከ1ሺህ 500 በላይ ፈረሰኞችና 5 ሺህ ያህል ሰዎች የተሳተፉበት ‹‹ግባ በለው ሸዋ›› የተሰኘ የሙዚቃ ቪዲዮ ለእይታ ሊበቃ ነው። የሙዚቃ ቪዲዮው በባላገሩ አስጎብኚ ድርጅት ባለቤት አቶ ተሾመ አየለ (ባለሀገሩ) ፕሮዲዩስ የተደረገ ሲሆን ቀረፃው በደብረ ብርሃን፣ በእምዬ ምኒሊክ የትውልድ ስፍራ ‹‹አንጎለላ›› እና…
Rate this item
(2 votes)
በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ታሪክ ስማቸው ጎልቶ ከሚጠቀሱ ቀደምት ጋዜጠኞች ተርታ በሚሰለፉትና በርካታ መጻሕፍትን ለንባብ በማብቃት በሚታወቁት አንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ ነቢዩ ኢያሱ የተጻፈውና በኢትዮጵያውያን የስደት ሕይወት ዙሪያ የሚያጠነጥነው “Dreamers of the Horn - The Story Behind Ethiopian Migration” የተሰኘው መጽሓፍ ከፊታችን ሰኞ…
Page 12 of 272