ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ማኒካ በተባለችው የሞዛምቢክ ግዛት ሁለት ሴት ልጆቹን በ120 ዶላር ለመሸጥ ሲስማማ ነበር የተባለው አባት በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን አፍሪካን ኒውስ ከትናንት በስቲያ ባወጣው ዘገባ አስነብቧል፡፡የ49 አመት ዕድሜ እንዳለው የተነገረለትና ባለፈው ቅዳሜ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው ሞዛምቢካዊው አባት፣ ድርጊቱን ለመፈጸም ያነሳሳው…
Rate this item
(7 votes)
የቀድሞ የወታደራዊ መረጃ ሀላፊ በነበሩት ብ/ጀነራል ታደሰ ተክለ ማርያም የተፃፈውና ከ196 እስከ 1983 ዓ.ም የነበረውን የሰሜኑንና የመሃል አገሩን የኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነቶች የሚያትተው ‹‹የኢትዮጵያ የሰሜኑና የመሀል አገሩ የእርስ በእርስ ጦርነቶች›› የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ ፀሐፊው በመጽሐፋቸው ለጦርነቱ መነሻ የነበሩ ምክንያቶችን…
Rate this item
(0 votes)
በአብርሃም ግዛው ኢንተርቴመንትና የፕሬስ ስራዎች ድርጅት የተዘጋጀ ‹‹ገናን ከእኛ ጋር›› ልዩ የበዓል ፕሮግራም በገና በዓል ዕለት ታህሳስ 28 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በጂቲቪ ይቀርባል፡፡ በእለቱ ሕጻናት ልዩ የመዝናኛና የመማሪያ መድረክ የሚያገኙ ሲሆን የተረት አባት፣ ትግል፣ የሕጻናት ንባብ ውድድር፣…
Rate this item
(0 votes)
 አገር ወዳድ በሆነውና 365ቱንም ቀናት የባህል አልባሳትን በመልበስ በሚታወቀው እንዲሁም የባላገሩ አስጎብኚ ድርጅት ባለቤት በሆነው አቶ ተሾመ አየለ (ባላገሩ) ፕሮዲዩስ የተደረገውና 11 ሺህ ሰው በላይ የተሳተፈበት ‹‹ግባ በለው ሸዋ›› የሙዚቃ ቪዲዮ ትላንትና አርብ ታህሳስ 24 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00…
Rate this item
(0 votes)
ንባብ በኢትዮጵያ እንዲስፋፋና እንዲጎለብት የሚሰራው ‹‹ኢትዮጵያ ሪድስ›› ባለፈው ሳምንት የሕጻናት የንባብ ፌስቲባል ቀን አካሄደ፡፡ኢትዮጵያ ሪድስ ባለፉት 17 ዓመታት በኢትዮጵያ ቤተ መጻህፍትን በመገንባት የትምህርት መስፋፋትን በመደገፍ፣ በመንግሥት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች ቤተ - መጻሕፍትን በማቋቋም፣ ለቤተ መጻሕፍት ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ድጋፍ በመስጠትና…
Rate this item
(0 votes)
 መኖሪያውን አሜሪካ ሲያትል ያደረገው ድምጻዊ ፀጋ ሙጬ ‹‹ዳጉ›› አዲስ አልበም ሰሞኑን ለአድማጭ ሊቀርብ ነው፡፡ ድምፃዊው ትላንት በኢትዮጵያ ሆቴል በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው 14 ዘፈኖችን ባካተተው አልበሙ ኢትዮጵያዊነትን፣ ፍቅርን፣ ተፈጥሮንና መተሳሰብን ለመግለጽ መሞከሩን ተናግሯል፡፡ አብዛኛውን ግጥምና ዜማ ራሱ ድምጻዊው እንደሰራው ገልጾ 3ቱን…
Page 11 of 272