ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Thursday, 16 July 2026 14:39
ሰኔ 13/ 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ) ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል!
Written by Administrator
ነገረ መጻሕፍት! ተጋባዥ እንግዳ:- ሲሳይ ንጉሡ የተመረጠው መጽሐፍ:- ሣልሳዊ ልደት አዘጋጅና አቅራቢ:- እንዳለጌታ ከበደ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የዝግጅት ቦታ:- FSS. አዳራሽ በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣…
Read 1248 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Monday, 13 July 2026 08:32
ለልጆቻችሁ የክረምት ስጦታ፡ “የንባብ ከተማ” የሕፃናት ትያትር በይፋ ተመረቀ!
Written by Administrator
በትውልዱ ዘንድ የንባብ ባህልን ለማሳደግ፣ ፍቅርንና አንድነትን ለማስተማር ታስቦ የተዘጋጀው “የንባብ ከተማ” የተሰኘው አዲስ የሕፃናት ትያትር በዛሬው ዕለት በፍላሚንጎው የአዲስ አበባ ሕፃናትና ወጣቶች ቲያትር ቤት ታላላቅ የክብር እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ተመርቆ ለእይታ በቅቷል። በደምሴ በየነ የተዘጋጀው ይህ ተውኔት ሕፃናትን ይበልጥ…
Read 1707 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 11 July 2026 19:05
"የኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፈንታ በተፈጥሮ ሀብት ሳይሆን በሰው አዕምሮ ላይ ነው!"
Written by Administrator
በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተከናወነ ስነ ስርዓት፣ የአገሪቱን የፖሊሲ አቅጣጫ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የሕዋ ሳይንስ ጉዞን የሚያመላክቱ ሁለት አዳዲስ መጻሕፍት በዶ/ር ይሽሩን ዓለማየሁ ተዘጋጅተው ለንባብ በቅተዋል። የምረቃ ስነ ስርዓቱ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች፣ የትምሕርት ተቋማት አመራሮች፣ የዘርፉ ተመራማሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…
Read 2055 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 11 July 2026 19:01
የኢትዮጵያን ዘርፈ-ብዙ ቀውሶች ለመፍታት የታሪክ ፍተሻ ያደረገው አዲስ መጽሐፍ ለንባብ ሊበቃ ነው
Written by Administrator
በታሪክ ባለሙያው ስንታየሁ ኪዳኔ የተዘጋጀውና በጋዜጠኛ ይትባረክ ዋለልኝ የተሰናዳው “የአምራችነት ሰብእና” የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ በቅርቡ ለንባብ እንደሚበቃ ታውቋል። መጽሐፉ የኢትዮጵያን ረጅም ታሪክ መነሻ በማድረግ በሀገሪቱ ባህል፣ ዘመናዊና ባህላዊ ትምህርት፣ እንዲሁም በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ዳሰሳ ያደረገ ነው። ጸሐፊው…
Read 1726 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Wednesday, 10 June 2026 06:31
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 18ኛው የመጻሕፍት አውደ ርዕይ ከትላንትና ወዳያ በእለተ ሰኞ ተከፍቷል
Written by Administrator
እስከ ፊታችን ሰንበት ክፍት ነው ። እኔ እና ደራሲ ባዩልኝ አያሌው አንድ መጽሐፍ እዚህ አውደ ርዕይ ላይ ለአንባቢያን እንዲደርስ አድርገናል ። ባለታሪኩ አቶ ታምራት ተመስገን ይባላል ። ከሊስትሮ እስከ የኮንስትራክሽን ድርጅት ባለቤት የሆነ ሰው ነው ። " ምስጉኑ ሰው "…
Read 2488 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ታላቅ የዕውቀት እና የባህል መድረክ የሆነው 18ኛው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጽሐፍት ዓውደ ርዕይ ከሰኔ 1 እስከ ሰኔ 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ በድምቀት ይካሄዳል። በዓውደ ርዕዩ መክፈቻ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ዩኒቨርሲቲው ላለፉት 10 ዓመታት ለንባብና ለመጻሕፍት ትልቅ…
Read 3018 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

