ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
በፕሬዚዳንትነት ደመወዝ ካገኙት በደራሲነት ያገኙት በ5 እጥፍ ይበልጣል የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፤ ከሴኔት አባልነት እስከ ፕሬዚዳንትነት በፖለቲካው አለም በነበራቸው የ12 አመታት ቆይታ፣ የሚስታቸውን ገቢና ከመጽሃፍት ሽያጭ ያገኙትን ገንዘብ ጨምሮ በድምሩ 20.5 ሚ. ዶላር ማግኘታቸውን ፎርብስ መጽሄት በሳምንቱ መጀመሪያ ባወጣው…
Rate this item
(1 Vote)
ተመድ የአገሪቱን ባለስልጣናት በጦር ወንጀል እንዲከስ ተጠይቋል የሶርያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በአራት አመታት ጊዜ ውስጥ ከ13 ሺህ በላይ ሰዎችን በጅምላ በስቅላት ማስገደላቸውን አለማቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባለፈው ማክሰኞ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡ተቋሙ ባወጣው ሪፖርት እንዳለው፣ እ.ኤ.አ ከ2011 እስከ 2015…
Rate this item
(1 Vote)
 የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ የአገሪቱ ጦር ወረራ ቢፈጸምበት በአስተማማኝ ሁኔታ መመከት የሚችልበት ወቅታዊ ዝግጁነት እንዳለው የሚያረጋግጥ፣ አፋጣኝ ፍተሻ እንዲደረግና አየር ሃይሉ ለጦርነት ብቁ በሆነ መልኩ እንዲዘጋጅ ድንገተኛ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡የአገሪቱን የመከላከያ ሚኒስትር ሰርጌ ሾይጉን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ ፕሬዚዳንት…
Rate this item
(3 votes)
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፤ አዲሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሰባት አገራት ስደተኞች ለተወሰነ ጊዜ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ከሰሞኑ ያስተላለፉትን ውሳኔ በማውገዝ፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተደረጉ ተቃውሞዎችን እንደሚደግፉ ማስታወቃቸውን ኤንቢሲ ኒውስ ዘግቧል፡፡ኦባማ በቃል አቀባያቸው በኩል ባስተላለፉት መልዕክት፣ ሃይማኖትን…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 33 አመታት ከአፍሪካ ህብረት አባልነቷ ተገልላ የቆየቺው ሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተካሄደው 39ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ላይ በተደረሰው ውሳኔ መሰረት ወደ አባልነቷ መመለሷን ህብረቱ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡የህብረቱ አባል አገራት ከምዕራባዊ ሰሃራ ጋር በተያያዘ የተነሳውን ጥያቄ በተመለከተ…
Rate this item
(1 Vote)
የቅንጦት ኑሮ የሚገፋው ተዋናዩ፣ የወር ወጪው 2 ሚ. ዶላር ነው “ፓይሬትስ ኦፍ ዚ ካረቢያን” በሚለው ድንቅ ፊልም የሚታወቀው ዝነኛው የፊልም ተዋናይ ጆኒ ዲፕ፣ ለመጠጥ በወር 30 ሺህ ዶላር እንደሚያወጣና በተለያዩ የቅንጦት ነገሮች በየወሩ በድምሩ በአማካይ 2 ሚሊዮን ዶላር እንደሚረጭ የዘገበው…