ከአለም ዙሪያ
ሂላሪ ሃምፍሬ ካዌሳ የተባለው ኡጋንዳዊ የ19 አመት ታዳጊ በመጪው የአገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለመወዳደርና አገሪቱን ከ35 አመታት በላይ ያስተዳደሩትን ሙሴቬኒን ለመተካት ዝግጅት ማድረግ መጀመሩን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡አገር አልምራ እንጂ ወትሮም የመሪነት ብቃት አለኝ፤ አገሬን ለመምራት ብቁ ነኝ የሚለው ካዌሳ፣ ለዕጩ ተወዳዳሪነት ምዝገባ…
Read 2210 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በእስራኤል የሚገኝ አንድ ታዋቂ የጌጣጌጥ አምራች ኩባንያ በአለማችን እጅግ ከፍተኛ ዋጋ የተተመነለትን እጅግ ውድ የፊት ጭምብል ባለፈው እሁድ ለእይታ ያበቃ ሲሆን፣ የጭምብሉ የመሸጫ ዋጋ 1.5 ሚሊዮን ዶላር መሆኑን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ያቬል የተባለው ኩባንያ እያመረተው የሚገኘው ይህ የፊት ጭምብል ከ18 ካራት…
Read 2444 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ፎርብስ መጽሄት የ2020 የፈረንጆች አመት የአለማችን ከፍተኛ ተከፋይ ወይም ከፍተኛ ገቢ ያገኙ ወንድ የፊልም ተዋንያንን ዝርዝር ባለፈው ረቡዕ ይፋ ያደረገ ሲሆን ባለፈው አመት በአንደኛ ደረጃ ላይ የነበረው ዋይኔ ጆንሰን ዘንድሮም በ87.5 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በቀዳሚነት ተቀምጧል፡፡የቀድሞው የሪስሊንግ ተጫዋችና ሬድ ኖቲስ…
Read 740 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ታዋቂው አሜሪካዊ ራፐር ካይኔ ዌስት በቀጣዩ የአገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በግሉ ለመወዳደር መወሰኑንና ባለፈው ማክሰኞ የድጋፍ ፊርማ ማሰባሰብ መጀመሩን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ራፐሩ ዊስከንሲንን ወክሎ በምርጫው ለመወዳደር ለግዛቲቱ የምርጫ ኮሚሽን ማመልከቻ ማስገባቱንና ለመወዳደር የሚያስችለውን የድጋፍ ፊርማ ማሰባሰብ መጀመሩን የጠቆመው ዘገባው፣ ከዚህ በፊት…
Read 4910 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በጨዋታ ላይ ሆነው ሳላቸው ሳይመጣባቸው ሆን ብለው በተቀናቃኝ ቡድን ተጫዋች ላይ ወይም በውድድር ሃላፊዎች ላይ የሚያስሉ የእግር ኳስ ተጫዋቾች በቀይ ካርድ ከሜዳ እንዲባረሩ በአለማቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሰሞኑ መወሰኑን ስካይ ስፖርትስ ድረገጽ ዘግቧል፡፡ፌዴሬሽኑ ሆን ብለው የሚያስሉ ተጫዋቾች በቀይ ካርድ ከሜዳ…
Read 1210 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ታዋቂዎቹ የማህበራዊ ድረ ገጾች ፌስቡክና ትዊተር ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የተሳሳተ መረጃ አሰራጭተዋል በሚል በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ድረ ገጾች ላይ የእገዳ እና መረጃ የማንሳት እርምጃዎችን እንደወሰዱ አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ሁለቱ ኩባንያዎች በትራምፕ ላይ እርምጃ ለመውሰድ የወሰኑት ህፃናት የበሽታ መከላከል አቅማቸው…
Read 2803 times
Published in
ከአለም ዙሪያ